ባህል
“ጥራቱ የወረደ ምርት ወደ ገበያ እንዲገባ በጭራሽ አንፈቅድም” በመዲናችን አዲስ አበባ ህገ-ወጥነትን በዘላቂነት ለመቆጣጠር ስለተቋቋመው የገበያ ማረጋጋትና ህገ ወጥ ንግድ ቁጥጥር ግብረ-ሃይል የከተማዋ ምክትል ከንቲባ እና የአዲስ አበባ ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ ኃላፊ አቶ ጃንጥራር አባይ ሲያስረዱ፤ ግብረ ሀይሉ ሰፋ ያሉ…
Read 223 times
Published in
ባህል
በአገራችን አዲስ አበባ የተገነባው ዓለም አቀፍ ኤግዚቢሽን እና የኮንቬንሽን ማዕከል ከቱሪዝም ገቢ በተጨማሪም፣ የኤግዚቢሽንና የጉባኤ ማዕከል በርካታ ጥቅሞችን ያበረክታል። በዙሪያው የቢዝነስና የስራ ዕድሎችን የሚያስፋፋ፣ የእድገትና የብልጽግና ግንኙነቶችን የሚፈጥር የኢኮኖሚ መነሃሪያ (Hub) በመሆን ያገለግላል። ባሕላዊ፣ ጥበባዊና ማኅበራዊ ፋይዳዎችን የሚያበራክትም ነው -…
Read 397 times
Published in
ባህል
“ይህ በየቦታው ሊነገር የሚገባ ድንቅ ታሪክ ነው”በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 የሚገኘውና በተለምዶ ዋንዛ ሰፈር እየተባለ ይጠራ የነበረው መንደር አሁን አዲስ ስያሜ አግኝቷል - ”የበጎነት“ መኖሪያ መንደር የሚል፡፡ ስያሜውን ያገኘው ደግሞ በከተማዋ በስፋት እየተለመደ በመጣው የበጎ ፈቃድ አገልግሎት፣ ቀና ልብ…
Read 449 times
Published in
ባህል
“ይህ በየቦታው ሊነገር የሚገባ ድንቅ ታሪክ ነው”በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 የሚገኘውና በተለምዶ ዋንዛ ሰፈር እየተባለ ይጠራ የነበረው መንደር አሁን አዲስ ስያሜ አግኝቷል - ”የበጎነት“ መኖሪያ መንደር የሚል፡፡ ስያሜውን ያገኘው ደግሞ በከተማዋ በስፋት እየተለመደ በመጣው የበጎ ፈቃድ አገልግሎት፣ ቀና ልብ…
Read 384 times
Published in
ባህል
#በዛሬዋ_ዕለት ከ 88 ዓመት በፊት ልክ በዛሬዋ ቀን በአብርሃም ደቦጭ እና ሞገስ አስገዶም መሪነት በኢጣልያኑ የጦር አዛዥ ጄነራል ግራዚያኒ ላይ በቦንብ ያደረጉት የግድያ ሙከራ ምክንያት የኢጣሊያን ወታደሮች በቂም በቀል በመነሳት በሺዎች የሚቆጠሩ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎችን ለ 3 ተከታታይ ቀናት…
Read 471 times
Published in
ባህል
በበጎነት የመኖሪያ መንደር" ለአቅመ ደካሞች እና ለልማት ተነሺዎች ያስገነባናቸውን 192 የመኖሪያ ቤቶችን የያዙ ሁለት ባለ 9 ወለል ህንጻዎች ለነዋሪዎቻችን አስተላልፈናል።
Read 416 times
Published in
ባህል