ባህል

Rate this item
(2 votes)
 እንዴት ሰነበታችሁሳ!የአንድ መስሪያ ቤት ሰዎች ናቸው፡፡ እና…በየወሩ ገንዘብ እያዋጡ የሆነ ቅዳሜ ቀን ጥሬ ሥጋቸው ላይ ይዘምታሉ፡፡ ቢያንስ፣ ቢያንስ በወር አንድ ቀን ቀበቶ ቀዳዳ ሊሰነጠቅ እስኪደርስ ድረስ የጥሬ ስጋ ‘አምሮታቸውን’ ይወጣሉ!እኔ የምለው…እዚች ከተማ ውስጥ እግረኛ ሆኖ መንቀሳቀስ አስቸጋሪ ሆነሳ! ጠቅላላ ‘ዱላ’…
Rate this item
(1 Vote)
“እውነት ለመናገር በፖለቲካው አካባቢ በርከት ያሉ ሴቶች ወደ ስልጣን መውጣታቸው ጥሩ ነው፡፡ እንደውም አንዳንዶቹ አሪፍ በሚመስል መልኩ እየተንቀሳቀሱ ይመሰላል፡፡ ግን ደግሞ ሰፊው ህብረተሰብ ውስጥ ያሉት በየቀኑ የሚገጥማቸው ነገር አስቸጋሪ ነው፡፡--” በየትምህርት ቤቱ ይደረጋሉ ስለሚባሉ ነገሮች የምንሰማቸው ለጆሮ የሚከብዱ ናቸው፡፡ እናማ…የተጋነኑትን…
Rate this item
(1 Vote)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!መቶ ሺህ! መቶ ሺህ ብር ለሞባይል፣ ያውም ከመንግስት ኪስ! አንደኛውን ትንሽ ጨምረው ከተማ ለከተማ የምታዞር አራት ጎማ ለምን አይገዙላቸውም! እኛም አንደነግጥም ነበራ! ጥያቄ አለን…“የመንግሥት ኪስ ማለት የእናንተ ኪስ ነው…” ምናምን እንባል የለ እንዴ! ኧረ እባካችሁ፣ ቅልጥ ባለች ቺስታ ሀገር…
Rate this item
(3 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ! ስሙኝማ…ከዚህ በፊት ያወራናት ነገር አለች:: በበፊተኛው ‘ስርወ መንግስት’ ጊዜ ነው:: (ቂ…ቂ…ቂ…) እናላችሁ… ይህ ወዳጃችን ምን ጊዜም ከኪሱ ፌስታል አይጠፋም:: በሆነ ቀበሌ ህብረት ሱቅ በኩል ሲያልፍ… የሆነ የሚሸጥ ነገር ሊገጥም ስለሚችል ጥንቃቄ መሆኑ ነው:: ከዕለታት አንድ ቀንም በሰሜን አዲስ…
Rate this item
(2 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!“ኑሮ እንዴት ነው?”“ደህና…”“ሥራስ?”“ደህና…”“ስማ፣ ሀገር ተተረማመሰች፣ አይደል?”“ይቅርታ… የቀጠሮ ሰዓት ደርሶብኛል፡፡ ቻዎ!”ማንም ማንንም የማያምንበት ዘመን አልፎ… ትንሽ ተንፈስ አልን ብለን ይቺንም፣ ያቺንም ስናወራ እንዳልከረምን ነገሮች…“ይቅርታ… የቀጠሮ ሰዓት ደርሶብኛል” ወደሚል መለወጣቸው አይቀርም፡፡ እንደዚህ አይነት ሁኔታ ውስጥ እንድንገባ የሚፈልጉ አሉና! የምር ግን…አለ አይደል……
Saturday, 09 November 2019 11:51

መልዕክቶቻችሁ

Written by
Rate this item
(2 votes)
ለገዥው መደብ ፅንፈኛ ልሂቃን ጥሪ! በይቅርታ እንሻገር፥ በፍቅር እንደመር ለሚለው ወንድማችሁ ውጋት እየሆናችሁ፥ ዛሬ ላይ ሰው እንደ እንስሳ ሲጨክን እንድናይ ሆኗል:: አሁንም እየተሰበሰባችሁ “የኦሮሞ አንድነት” እያላችሁ ለይስሙላ አስሬ ከምትፈራረሙና ልባችንን ከምታደርቁ፥ “የኢትዮጵያ አንድነት” ብላችሁ የአኖሌን የጡት መቁረጥ የጠብ ሃውልት ለፍቅር…
Page 1 of 58