ባህል

Rate this item
(1 Vote)
ውድ ሚስተር ትራምፕ፡- ሰዎችን ወደ አገራቸው መልሰህ ባትልካቸው እወዳለሁ፡፡ እዚህ ደህንነታቸው ተጠብቆ እየኖሩ ነው፡፡ ለሰዎች ሁሉ መልካም እንደምትሆን ተስፋ አደርጋለሁ፡፡ አመሠግናለሁ ሰሎሞን ክሊኦታስ ውድ ሚስተር ትራምፕ፡- እባክህ ደግ ሁን፡፡ ቶሚ ከተባለ ትንሽዬ ልጅውድ ሚስተር ትራምፕ፡- አገሬን እወዳታለሁ፤ ስለዚህ እባክህ አትከፋፍላት፡፡…
Rate this item
(3 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ልጆቹ ቤት ለቤት ይሯሯጣሉ፡፡ እግረ መንገድ ‘ዳድ’ ኮመዲኖው ላይ ያስቀመጠው ሸላይ መነጽሩ ይወድቅና ብርጭቆው ይሰነጠቃል፡፡ ‘ዳድ’ ነብር ይሆናል፡፡“ማነው መነጽሬን እንዲህ ያደረገው! ዛሬ አናታችሁን ሳልላችሁ ተናገሩ፣ ማንኛችሁ ናችሁ የጣላችሁት?”አንደኛው ሌላኛው ላይ ጣቱን ይቀስራል “እሱ ነው!” ሌላኛውም አፀፋውን ይመልሳል… “እሱ ራሱ…
Rate this item
(1 Vote)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ምስኪን ሀበሻ፡— አንድዬ…አንድዬ፡— አጅሬው ምነው ጠፋህ? ምነው ጠፋህ ልበል እንጂ…ምስኪን ሀበሻ፡— አንድዬ፣ ምኑን እጠፋለሁ:: ጠዋት ማታ የአንተን ስም ሳላነሳ ውዬ አድሬ አላውቅም፡፡ አንድዬ… ነጋ ጠባ እንደዛ አንጋጥጬ ስለማመንህ ነገሬ አላልከኝም ማለት ነው!አንድዬ፡— ነገሬ የምላቸው ጉዳዮች አላጣሁም፡፡ ይልቅ ዛሬ ምን…
Rate this item
(1 Vote)
“ጥበብ ለእኔ እንደ ሱስ ነው፤ ከጥበብ ተለይቼ መኖር አልችልም” ዓለምፀሐይ ወዳጆ ሕይወቴን በሙሉ ያሳለፍኩት በኪነ ጥበብ ውስጥ በተዋናይነትና በገጣሚነት ሙያ ነው:: ወደ አሜሪካ ከመጣሁ በኋላ ኑሮን ለማሸነፍና ቤተሰቤን ለማስተዳደር ያልሰራሁት ሥራ የለም፡፡ እንዲያም ሆኖ ግን ከምወደው ሙያ አልተለየሁም፡፡ ጥበብ ለእኔ…
Rate this item
(2 votes)
“--እንግዲህ ጨዋታም አይደል፣ በአንዳንድ ሚዲያዎች ላይ አስተያየት ሰጪዎች፤ “ነጻ ገበያ ስለሆነ ነጋዴው እንደፈለገው መጨመር ይችላል…” ሲሉ ስንሰማ ትንሽ ግር ይላል፡፡ አሀ፣ ምንም ነገር ላይ “እንደ ልብ መሆን” ብሎ ነገር የለማ!…የትም ሀገር ለሁሉም ነገር ህግጋትና ስርአቶች አሉ፡፡ ቢያንስ፣ ቢያንስ ማህበራዊ ሀላፊነት…
Rate this item
(2 votes)
 “እናላችሁ… እንደ ወዳጃችን ሁሉ ያልተረጋገጡ የወሬ ምንጮች እንደሚሉት፤ አዲስ በመቋቋም ላይ ላሉ ‘ፖለቲካ ፓርቲዎች’ ምልመላው የዋዛ አይደለም ይባላል፡፡ ያሉትአልበቁን ይመስል! (እነ እንትና... ‘ዘ ፖለቲካል ፓርቲ ቱ ኤንድ ኦል ፖለቲካል ፓርቲስ’ የሚል ነገር ትዝ ካላችሁ፣ ‘ጊቭ ሚ ኤ ኮል’ ቂ…ቂ…ቂ…» እንዴት…