የሰሞኑ አጀንዳ

Rate this item
(25 votes)
ደቂቀ ኤልያስ፣ ማህበረ ቅዱሳን፣ ተሀድሶ … እርስበርስ ይናከሳሉ ወሃቢያ፣ ሰለፊያ፣ አህበሽ … አንዱ ሌላውን እየወነጀለ ይናጫሉ የአዲሱን አመት አዝማሚያ ታዝበን እንደሆነ፣ እንደአምናው ዘንድሮም “ከሃይማኖት ጣጣዎች” በቀላሉ እንደማንላቀቅ ያስታውቃል። ግን ብዙም አሳሳቢ የሆነብን አይመስልም። ከአወሊያ ትምህርት ቤት እና ከእስልምና ጉዳዮች ምክር…
Rate this item
(7 votes)
“መመሪያን ማውጣት የፓርላማ ስልጣን ነው” ከምክትል ኮሚሽነር ግርማ ካሳ የሰማነው፤ ስብሰባና ሰላማዊ ሰልፍ ዕውቅና ቢያገኝም የመኪና ላይ ቅስቀሳ፣የበራሪ ወረቀት መበተን፣ ፖስተር መለጠፍና ፊርማ ማሰባሰብን በተመለከተ ከልዩ አካል ፍቃድ ያስፈልጋል የሚል ነው፡፡ ከልዩ አካል ይባል እንጂ ልዩ አካሉ ማን እንደሆነ ግን…
Rate this item
(55 votes)
የሚያማምሩ አበቦች ከሰማይ መዝነብ የወርቃማዋ ፀሐይ ተአምር በደመና የማርያም መገለጥ ደም የምታነባው የማርያም ስዕል የክርስትና ሃይማኖት መሠረት የሆነው መፅሃፍ ቅዱስ በየዘመናቱ የተለያዩ ተአምራቶች መደረጋቸውን ዘግቧል። ሠዎች በተፈጥሮ ካላቸው መረዳት ውጪ የሆኑ ተአምራቶች በዚሁ ቅዱስ መፅሃፍ የተለያዩ ክፍሎች ተካተው እናገኛለን፡፡ ለምሣሌ…
Rate this item
(17 votes)
ከአዘጋጁ፡- ከዚህ በታች የቀረበው ፅሁፍ ከዶ/ር መረራ ጉዲና የኢትዮጵያ ፖለቲካ ምስቅልቅል ጉዞና የህይወቴ ትዝታዎች መፅሃፍ አለፍ አለፍ ተብሎ የተወሰደ ሲሆን መፅሃፉን ያላገኙ አንባቢያን መጠነኛ ግንዛቤ እንዲያገኙ በሚል ያወጣነው ነው፡፡ ምዕራፍ 11፡ የ2002 ምርጫና አዳዲስ የኢህአዴግ ሴራዎችበሀገር ውስጥም ከሀገር ውጪም የብዙ…
Rate this item
(15 votes)
በ3 አመት ውስጥ 20ሺህ ቤቶች ለተጠቃሚ ይተላለፋሉ በቀጣይ አመት የመጀመሪያዎቹ እድለኞች የቤት ባለቤት ይሆናሉ በ5 አመት ውስጥ ሁሉም ተመዝጋቢዎች ቤት ያገኛሉ ቀደም ብሎ በተዘጋጀው የ40/60 የቤቶች ፕሮግራም ስትራቴጂክ እቅድ መሠረት በሶስት አመት ውስጥ 20ሺ ቤቶች ተገንብተው ለተጠቃሚዎች እንደሚተላለፉ እንዲሁም ግንባታቸው…
Rate this item
(3 votes)
“እርግብ ነው የተረከብኩት፤ ቤት አይደለም” ያለኝ በሀያት ቁጥር ሁለት፣ ኮንዶሚኒየም ቤት ደርሶት ለመጀመሪያ ጊዜ ሊረከብ በሄደ ጊዜ ቤቱ ሲከፈት እርግቦች የወጡበት ወጣት ነው፡፡ እርግቦቹ ጣራው በደንብ ባለመሠራቱ እርግቦቹ ቤቱን ቤታቸው አድርገው እንደኖሩ የተናገረው ወጣቱ፤ ኩሳቸውን አጽድቶ ለመግባት ቀናት እንደፈጀበት ይገልፃል፡፡…