ፖለቲካ በፈገግታ
ለጠራራ ፀሐይ “ዝርፊያ” የጠራራ ፀሐይ “ዘለፋ!”ዛሬ ወጋችንን በእንቆቅልሽ ብንጀምር ምን ይመስላችኋል? ታዲያ የፖለቲካ እንቆቅልሽ ነው፡፡ ለነገሩ ፖለቲካችን መቼ ከእንቆቅልሽ ወጥቶ ያውቃልና ነው!! (ኑሮአችንስ ቢሆን?) አሁን ለማንኛውም “እንቆቅልሽ?” ብያችኋለሁ “ምን አውቅልሽ” ካላችሁኝ ልቀጥል፡፡ “በአገራችን ብዛታቸው እንደቆጠራቸው ሰው አይነት ከፍና ዝቅ የሚሉት…
Read 5269 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
Saturday, 02 February 2013 14:29
እግዚአብሄርን ባገኘው ---- ስለኢትዮጵያ ፖለቲከኞች እጠይቀው ነበር
Written by Administrator
* “Conversation with God” የሚለው መፅሃፍ “እግዚአብሄር ፖለቲከኛ ነው” ይላል * ምርጫ ቦርድ “ሆደሰፊ” እየሆንኩ ነው ብሏል (እንመነው እንዴ?) ዛሬ ከናንተ ምን እንደምፈልግ ታውቃላችሁ? የኢህአዴግን “ትዕግስት” እና የምርጫ ቦርድን “ሆደሰፊነት” ብቻ! (ራሳቸው ሲናገሩ ሰምቼ እኮ ነው!) ሁለቱ አለን የምትሉ ከሆነ…
Read 5697 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
አንዳንዴ ምን እንደማስብ ታውቃላችሁ? የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ከፖለቲካ ወገንተኝነት ፍፁም ነፃ መሆኑን የሚያረጋግጥ አዲስ ዘመናዊ የቴክኖሎጂ ግኝት የሚፈጥርልን ብናገኝ (ቻይናን ምን ይሳናታል?) በገንዘብ ባንችል እንኳን በ”ነፃና ፍትሃዊ ምርጫ” ስም እንማጠናቸው ነበር… (ቻይና ነፃና ፍትሃዊ ምርጫ ስታውቅ አይደል?) ወዳጆቼ፤ የጥምቀት…
Read 5636 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
“አሁን ያለወትዋች የቴሌቪዥን ግብር እንከፍላለን” የኢቴቪ ተመልካቾችበቀጥታ ወደ ፖለቲካ ወጋችን ከመዝለቄ በፊት ሰሞኑን ከአንድ ወዳጄ የሰማሁትን ቀልድ ላካፍላችሁ አንድ የአገር ውስጥ ጋዜጠኛ ለቀድሞው ጠ/ሚኒስትር አቶ መለስ ዜናዊ (ነፍሳቸውን ይማረውና) ጥያቄ ያቀርብላቸዋል፡፡ ጋዜጠኛው - “እስቲ በጣም ያዘኑባቸውን ጊዜያት ይንገሩኝ--” አቶ መለስ…
Read 7325 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
በስልክ “ጋዜጣ አታትሙ” ብሎ ማዘዝ ቀረ! (የዲሞክራሲ አገር ነዋ)ሰሞኑን ቴሌቪዥን ተመልክታችኋል ብዬ እገምታለሁ (ፓርላማ በኢቴቪ ማለቴ እኮ ነው!) አንዳንድ ወገኖች ምን እንደሚሉ ታውቃላችሁ? “ፓርላማም ኢቴቪም አያዝናኑም!” በእርግጥ ኢቴቪ አያዝናናም በሚለው እኔም እስማማለሁ (እንኳን እኔ ኢቴቪም ይስማማል!) እኔን ያልገባኝ ምን መሰላችሁ?…
Read 5411 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
በሃያ ሰባት አገራት 232 ጋዜጠኞች በእስር ላይ ይገኛሉ (ሥልጣን ሳይሆን መረጃ ስለጠየቁ!)አንዳንዴ ሳስበው የዘመኑ ፖለቲካ አስቂኝ ነገር ይመስለኛል(ደንበኛ ኮሜዲ!) አስቂኝነቱ ግን ለፖለቲከኞቹ አይደለም፤እነሱማ ስራቸው ነው (ማን ነበር ንጉስነት እንጀራዬ ነው ያለው?) አስቂኝነቱ ለእኛ ነው- ለተደራሲያኑ!!(በጥበብ ቋንቋ መግለፄ እኮ ነው) ፖለቲካን…
Read 5748 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ