ማራኪ አንቀፅ
ሕግ 2በጓደኞችህ ላይ እምነት አታሳድር፤ ጠላትህን እንዴት እንደምትጠቀመበት እወቅ!ብያኔጓደኞችህን ስጋ፤ ተጠንቀቅም፤ በፍጥነት ሊከዱህ ይችላሉና፤ በቀላሉ ለቅናት ስለሚጋለጡ፡፡ ሞልቃቃ፣ ባለጌና አምባገነነንም ይሆናሉና፡፡ የቀድሞ ጠላትህን ቅጠረው ከጓደኝህ የበለጠ ታማኝ ይሆናል፤ ምክንያቱም ማረጋገጥ አለበትና፡፡ በእርግጥ ከጠላቶችህ ይበልጥ አጥብቀህ መፍራት ያለብህ ጓደኞችህን ነው፡፡ ጠላት…
Read 197 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
“እኔ ፖለቲካ አልፈራም! ፖለቲከኞችን ግን እፈራለሁ” ይለኝ ነበር አንድ ወዳጄ፡፡ይሄ አባባል ትክክል መሆኑ ዘግይቶ ነበር የገባኝ፡፡ እንደ ኢትዮጵያ ባሉ ሀገሮች ከፖለቲካ ውጪ ነኝ ማለት እጅግ ከባድ ነው፡፡ ምክንያቱም አድሎ፣ መገለል፣ የሰብአዊ መብት ጥሰት፣ የኑሮ ውድነት፣ የመፃፍና የመናገር ዴሞክራሲያዊ መብት አፈና…የቀን…
Read 361 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
Saturday, 16 January 2021 12:19
በክርክርና ውይይት የማሸነፊያ ስልቶች ውጤታማ የሆነ ተአማኒነትን እንዴት መፍጠር ይቻላል?
Written by Administrator
የተአማኒነት አቀራረብጥንታዊያን ግሪኮችና ሮማያዊያን ንግግር ዐዋቂዎች፤ አንድ ክርክር ይበልጥ አሳማኝ የሚሆነው አድማጭ በተናጋሪው ላይ እምነት ሲኖረው ነው ብለው ያምናሉ፡፡ እንደ አርስጣጣሊስ (Aristotle) እምነት፤ አንዲህ ዓይነት ነገር የሚኖረው በተናጋሪው የቀደመ ዝና ሳይሆን በወቅቱ የሚቀርበው በራሱ በንግግሩ ውስጥ በባለው አሳማኝ ፍሬ ነገር…
Read 396 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
--ግራ ቀኝ እጁን በካቴና ታስሮ የተረከቡት የደህንንት ሰዎች፣ እውነተኛ የግንቦት ሰባት አባል ነበር የመሰላቸው። ምንም በማያውቀው ነገር ከታሰረበት ቀን ጀምሮ በየእለቱ ከሁለት ወር በላይ ልብሱን አስወልቀው እውነቱን አውጣ እያሉ ሞሽልቀው ገረፉት፡፡ እሱ ግን በመረብ ኳስ ጨዋታ ከተዋወቃቸው ጓደኞቹ በስተቀር አንድም…
Read 643 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
ከመነሻው ጀምሮ ትምህርት ፖሊሲው ብዙ ትችቶችን ያስተናገደ ነበር፡፡ ዋናው ትችት ፖሊሲው በረጂ ሀገራት መራሽነት መመንጨቱና ከሀገር ይልቅ የድርጅቱን ህልውና ታሳቢ ማድረጉ ላይ ነበር፡፡ ይህም በአብዮታዊ ዲሞክራሲ (የብዙሐን ወገኝተኝነት) ስም ትምህርትን ለብዙኃኑ አድርሺአለሁ ለሚል ልፈፋው እንዲበጀው የሰራው ስራ ጥራቱን እጅግ አሽቆልቁሏል፡፡…
Read 761 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
"አንቺ ማለት የልቤ እረፍት፣ የመንፈሴ ወሰን፣ የሰላሜ ሰረገላ፣ ብቻ ምን አለፋሽ ዋስትናዬ ጭምር ነሽ፡፡ ማሬ… አንቺ ማለት ያሰብሁትን ሳይሆን እማይታሰበውን መጠን አልባው ግዛቴ… የኔ ሐምራዊ ግምጃ… ያሰብሁትን ሳይሆን ለማሰብ እያሰብሁ ነውና ያኛውን ነሽ መሰል…" ይሄ ሰው ሁለት መልክ አለው፡፡ ልክ…
Read 729 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ