የግጥም ጥግ
ናፍቆትሰማዩ ቀልጦይንጠባጠባልብርሀን አፍሮ ይሽኮረመማል፣ጨለማ ሆኗል፤ውኃ ተገርፎ እሳት ያነባል፣የምድር ገላ ይገሸለጣል፤ጽልመት ጎምርቶ፣ፍሬ ያፈራል የመርገምት እጽ ያጎነቁላል፤አንቺ ሳትኖሪ፣ይህን ይመስላል፡፡(ሳሙኤል በለጠ-ባማ)
Read 3189 times
Published in
የግጥም ጥግ
ጭንቅላት ዓለም ነው።ዕድል ደግሞ እንደአንገት፣ስንዞር የሚታይ…ባግራሞት፣ በድንገት።ካንገት በታች ያለው…ትውልድ የሚያስቀጥል…ዕድሜ የሚባለው የመኖሪያ ዘመን፣ሕይወት ነው ይባላል…አካል አጠቃላይ አንድ ላይ ሲተመን።(ከበቃሉ ሙሉ “እኔ እና ክርስቶስ”)
Read 3566 times
Published in
የግጥም ጥግ
ያንቺን ድምፅ ብቻ፣ ሲያቃጭል የኖረየቆለፍሺው ጆሮ፣ በምን ተሰበረ?ይኸው ብዙ ድምፆችከየትም እየመጡ፣ ይሰሙኝ ጀመረ።የዘጋሽው ልቤ!የቆለፍሽው ልቤ!የተሰባበረውእንዴት ሰው አማረው?። ። ።ልረሣሽ ነው መሠል፣ ወይ ደግሞልትመጪይሰማኝ ጀመረያውደኝ ጀመረይታየኝ ጀመረ፣ ሕይወት ካንቺ ውጪ።(በላይ በቀለ ወያ)__________________ የዕድሜ ልክ ደብዳቤይድረስ ለምወድሽ…ዓለም ያክል ሐሳብ የተሸከመ ሰው፣ዕረፍት አያገኝም…
Read 3198 times
Published in
የግጥም ጥግ
ምፀትየዘንድሮው እግዜር የኦሪቱ አይደለም፣ጥፋት ስታጠፋ- ከገነት አውጥቶአያባርርህም፤የዘንድሮ እግዜር-ኃጢአንን ሲቆጣ፤ፓርላማ ይሰዳል-ህሊናውን ትቶ እጁንእንዲያወጣእየጠበኳት ነውእየጠበኳት ነው- በሰው ሁሉ መሃልእንደይረጋግጧት ብዬ- የኔን ውብሀመልማል፤እየጠበኳት ነው -እንዳትጠፋ ድንገትመና ሆና እንድትኖር-ሳለ እርጅና ሞት፤እየጠበኳት ነው - እንዳትጠፋ ጭራሽየኔን ገጸ ጸዳይ፤ የሕመሜን ፈዋሽእየጠበኳት ነው-ከሰው ከአራዊቱ፣እስከ ነፃነት ቀን- እስኪነጋ…
Read 3099 times
Published in
የግጥም ጥግ
ዘራፍ ቀርቶ ቀረርቶትዕግስት ተተክቶጡንቻን በእርጋታማስተዋል ሲረታለሚል አልሻገርየማይገባው ፍቅርእራሱን ሲቀብርእምዬን ለማላቅእርሱ የሚሳቀቅሕዝብን የሚያስቀድምስራው የሚያስደምምአላልፍ ያለው ያልፋልቋጠሮ ይፈታልምርጫም ይደረጋልያላመነው ያምናልየማታ የማታድንቅ ነሽ በፌሽታሆኖላት እፎይታይቀራል ስሞታ(ሰማንህ አየንህ)ፈጣሪን ስትጠራወጣ ከአንተ ጋራ(እንግዲህ)ማረንና ምራንከትከሻህ ወረድን
Read 2809 times
Published in
የግጥም ጥግ
አይተሻል አንዳንዴ የወደቀ ዛፍ ነው ምሳር የሚበዛውእቃ ብቻ አይደለም ገንዘብ የሚገዛውእንኳን እኔና አንቺከፍጡራን በላይ ልቆ የሚበልጠው፣40 በማይሞላ 30 ብር ነው አምላክየተሸጠው፡፡አይተሻል አንዳንዴሰይጣን ስላለ ነው እግዜር የሚነግሰው፣ህመም ሲጠፋ ነው መድሀኒትሚረክሰው፣ያው አምላኩ ብሎትየሙሴ በትር ነው ባህር የገመሰ፣በዳዊት ፊት አደል ጎልያድ ያነሰ፣ቢሆንም በ…
Read 3223 times
Published in
የግጥም ጥግ