ነፃ አስተያየት

Rate this item
(1 Vote)
የቀን አቆጣጠር ስርዓት ኢትዮጵያ ውስጥ የተፈጠረው ከ3000 ዓመት በፊት እንደሆነ የታሪክ ተመራማሪዎች ይገልጻሉ። የሙዚቃ መሳሪያዎች ታሪክም፤ የዚያኑ ያህል ረዥም ነው። “ምን አገናኛቸው?” እንል ይሆናል እንጂ፤ የቀን አቆጣጠርና የሙዚቃ ታሪክ አብረው ያልገነኑበት የሥልጣኔ ዘመን ወይም የስልጣኔ አገር የለም።“ዳዊት በበገና፣ እዝራ በመስንቆ”…
Rate this item
(2 votes)
ለጥበበኞች ሁሉ የቸገረ የሕልም ምስጢር ለወጣቱ ሊቅ ለዳንኤል ብቻ እንደተገለጠለት ትረካው ይነግረናል። “በሌሊት፣ ለዳንኤል፣ በራዕይ ተገለጠለት። ዳንኤልም፣ የሰማይን አምላክ አመሰገነ። እንዲህም አለ።”… በማለት ትረካው ይቀጥላል።ጥበብና ኀይል የእርሱ ነውና፤የእግዚሔር ስም፣ ከዘላለም እስከ ዘላለም ይባረክ።ጊዜንና ወቅትን ይለውጣል፤ነገሥታትን በዙፋን ያስቀምጣል፤ደግሞም ያወርዳቸዋል።ጥበብን ለጠቢባን፤ዕውቀትንም ለሚያስተውሉ…
Rate this item
(1 Vote)
 “--በቤተሰብ የመተካካቱ ጉዳይ ጊዜ ያለፈበት ሥርዓት ቢመስልም፣ ሀገሮቹ ግን አንፃራዊ እርጋታ ይታይባቸዋል። በሰላም ወጥቶ የሚገባ፣ ማን መራው ማን፣ ግድ ላይሰጠው ይችላል። ዲሞክራሲ የሚባለውም ሁሉም ቦታ ሲሰራ አልታየም።--” ባለፈው ሳምንት የዩጋንዳው ፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ ልጅ፣ ሜጀር ጄኔራል ሙሆዚ ካይኔሩጋባ፣ አዲስ አበባ…
Rate this item
(1 Vote)
በአይሁድ፣ በክርስትናና፣ በእስልምና ሃይማኖቶች ዘንድ የሚታመንበት ነው - የዮሴፍ ትረካ። ሃይማኖታዊው ትረካ እንደሚገልፅልን ከሆነ፣ ዮሴፍ (የሱፍ)፣ የመጀመሪያው የትንበያና የሕልም ጌታ ነው።ከዮሴፍ በፊት፣ “ሕልም አልነበረም” ለማለት አይደለም። ነበረ። እንዲያውም፣ በዮሴፍ ቅድመ አያት፣ ማትም በአብርሃም ዘመን ላይ ነው፣ ለመጀመሪያ ጊዜ በሃይማኖታዊው ጽሑፍ…
Rate this item
(0 votes)
 በሰብአዊ ቀውስ ውስጥ በሚገኘው የትግራይ ክልል፣ ባለሥልጣናት፣ ሚሊዮኖች እጅጉን የሚያስፈልጋቸውን ከወዳጅ ዘመድ የሚላክ ገንዘብ፣ በስልታዊ መንገድ እያገዱና እየወረሱ በመሆኑ ሳቢያ፣ ረሀብ፣ በርካቶችን አስከፊ ወደ ሆነ እርምጃ እየገፋቸው ነው፡፡ ክልሉ ከባንክ አገልግሎቶችና ከሁሉም ዓይነት ግንኙነቶች፣ ካለፈው ዓመት ጀምሮ በፌደራሉ መንግስት እንዲነጠል…
Rate this item
(0 votes)
“--መንግስት ለሁለተኛ ጊዜ የተናጠል ተኩስ አቁም አድርጎ፣ ችግሩን በድርድር ለመፍታት መፈለጉን ቢያሳውቅም፣ ከትህነግ በኩል ይታይ የነበረው ተነሳሽነት ከቃላት ያለፈ አልነበረም። ሦስተኛውን ዙር ጦርነት ነሐሴ 18 ቀን 2014 ዓ.ም ንጋት ላይ ሲጀምር ያረጋገጠው፣ ወትሮም ለሰላም ዝግጁ አለመሆኑን ነው።--” ጥቅምት 24 ቀን…