ነፃ አስተያየት
ከደመወዝ ጭማሪ ጋር የተገናኘ ወንጀል ተፈጽሟል ከ7 ሚ.ብር በላይ ኪሳራ በማህበሩ ላይ ደርሷል አንጋፋው የሰብአዊ ተቋም የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ፈጥኖ በመድረስና ለዜጐች ሰብአዊ አገልግሎት በመስጠት ተወዳዳሪ የሌለው መሆኑ የቅርብ ጊዜ ትዝታችን ነው፡፡ መንግስትም ይህን ከግምት በማስገባት አደረጃጀቱንና አሰራሩን በአዋጅ…
Read 3042 times
Published in
ነፃ አስተያየት
አቶ ሙሼ ሰሙ የኢ.ዴ.ፓ ሊቀመንበር በላሊበላ ሕዝባዊ ስብሰባ ጠርታችሁ ነበር፡፡ እስቲ ስለስብሰባው ያብራሩልኝ? ህዝባዊ ስብሰባው ላለፈው አንድ አመት ተኩል ስናካሂድ የነበረው ንዑስ ድርጅታዊ ስብሰባ አካል ሲሆን ከሕዝብ ጋር ለረዥም ጊዜ ካለመገናኘት የሚፈጠረውን ክፍተት ለማጥበብ የምናደርገው እንቅስቃሴ ውጤት ነው፡፡ እንደሚታወቀው በ2002…
Read 2591 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ወዳጄ መምህሩ ሰሞኑን ካለወትሮህ ብስጭትጭት ማለትህን ሣይ ኑሮህን በመራራ ጽሑፍ ላጠለሸው አልደፈርኩም፤ የየዕለት እውነትህ ደግሜ በደረቁ፣ በወረቀት ሁዳዴ ላይ ልዘራው አልፈለግኩም፤ ወይም፣ አንተ ሆድ ብሶህ በየአስኳላ ቤትህ እያለቃቀስክ እያየሁ ከነጭራሹ ዝም ልለም አልችልም፤ እቺን ወግ የመከትክበትን ፊደላት እንኳ የቆጠርኩት በአንተ…
Read 4482 times
Published in
ነፃ አስተያየት
የአፍሪካ ልማት ባንክ፤ የአለም ባንክ እና አይኤምኤፍ፤ የኑሮ ውድነቱ መንስኤ የብር ህትመት እንደሆነ ይገልፃሉ የዋጋ ንረት መቆጣጠር ያልተቻለው ለምንድነው? የመንግስት የብቃት ጉድለት ነው ምክንያቱ? ዜጎች ቢሰቃይ ምንም አያመጡም ተብሎ ነው? ወይስ ከእሳት ጋር መጫወት ይዟል? ስለ ዋጋ ንረትና ስለ ኑሮ…
Read 4106 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ባህል ላይ አንዳች የተለወጠ ነገር፤ ኢኮኖሚው ላይ አንዳች የተጣመመ ነገር አለ በአንድ አመት፤ ሩብ ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን ወደ የመን እና ወደ ሳውዲ የመንግስት አቋም - (በመግለጫ) - ኢኮኖሚው አድጓል፤ ድህነት ቀንሷል የብዙ ዜጎች አቋም - (በስደት) - የኑሮ ውድነት ብሶበታል፤ ድህነት…
Read 2264 times
Published in
ነፃ አስተያየት
አንድም “አብዮታዊ ልሁን” ይላል፤ ሁለትም “ዲሞክራሲያዊ ልሁን” ይላል። አብዮታዊው - ተቃዋሚዎችን ያስፈራራል፤ የሊዝ ህግ ያውጃል፤ “አንድ ለአምስት” ያደራጃል። ዲሞክራሲያዊው ለተቃዋሚ ብር ያካፍላል፤ መሬት ለኢንቨስተር ይሰጣል፤ ማህበራት ነፃ ይሁኑ ይላል የኢህአዴግ ነገር እንቆቅልሽ እየሆነ ለብዙዎች አስቸጋሪ የሚሆነው፤ ለካ አለምክንያት አይደለም። ግራ…
Read 4668 times
Published in
ነፃ አስተያየት