ነፃ አስተያየት
እንዴት ከረማችሁልኝ? ያኔ የአንዳንድ ሸቀጦች እጥረት በተፈጠረባት ወቅት እኛ ሰፈር ዘይት በስፕሬይ መልክ መጥቶ ነበር፡፡ አሁን ግን ተመስገን ነው፡፡ በዘይት ሻወር አልወሰድንም እንጂ … ምን ቀረ? ፅሁፍ አልሞላ እንዳለው አምደኛ ሰላምታ ሳላበዛ ሰተት ብዬ ወደ ቁም ነገሬ ልዝለቅ፡፡ ዛሬ ወደተዋበው…
Read 3308 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ህዝብ እየተራበ “ጥጋብ ነው” የሚል ጋዜጠኛ ልማታዊ አይደለም… መንግስትን የሚቃወምም ሽብርተኛ አይደለም… ነፍሱን ይማረውና “በየትኛውም ሀገር የሰው ልጅ በነፃ የማሰብና የመናገር መብት አለው” ይል - ነበር ቶማስ ጀፈርሰን፡፡ ይህንንም የሚለው ሕዝቦች ከፍርሃትና መሸማቀቅ ነፃ ሆነው ሀሳባቸውን ያለፍርሃት መግለጥ እንዲችሉ ነበር፡፡
Read 3176 times
Published in
ነፃ አስተያየት
“የኢቴቪን መስኮት በርግደህ ባትከፍት ኖሮ አልሰደብም ነበር” ሀገራችን ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ በጽሁፍ ተዘጋጅቶ የቀረበ ህገመንግስት አጽድቃ መተዳደር ከጀመረችበት ከአፄ ሀይለ ስላሴ ዘመን ጀምሮ ያስተዳድራት እንደነበረው መንግስት አይነትና ያም መንግስት ይከተለው እንደነበረው የመንግስት አስተዳደር ስርአት የተለያዩ የህዝብ ተወካዮች (ፓርላማ ብሔራዊ ሸንጐ፣…
Read 3942 times
Published in
ነፃ አስተያየት
“ያፈቀረ ልብ ይህንን አስፀያፊና ጭካኔ የተሞላበት ድርጊት አይፈጽምም” የኤቢን እህት ሳላገናኝ ለረጅም ዓመት አብረን ያሳለፍን አብረን የኖርን ጓደኛ የነበረችኝ ሲሆን ድንገት በተፈጠረው የኢትዮ ኤርትራ ፀብና ጦርነት ምክንያት ሳንወድ በግድ ልንለያይ ችለናል፡፡ ሆኖም ግን አንድ ቀን እግዚአብሔር የፈቀደለት እንደምንገናኝ ስለት ነበረብን…
Read 6879 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ትልቅዬው ኪም ሲሄድ፤ ትንሽዬው ኪም ተተካ አብሮ ማልቀስ፤ አብሮ ማጨብጨብ - የዜጎች ግዴታ አምባገነኖቹ ለፕሮፓጋንዳ የሚፈጥሩት ተረት ትልቅዬው ኪም ሲወለዱ፤ “ወፎች ዘምረዋል፤ ሰማዩ በድርብ ቀስተደመና ተሞልቷል” አሁን ሲሞቱ፤ “ተራራው ብርሃን አፈለቀ፤ የሃይቁ በረዶ ተተረተረ፤ ውሽንፍር ቆመ” ትንሽዬው ኪም፤ “ሺ ጊዜ…
Read 4961 times
Published in
ነፃ አስተያየት
“ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል” ይህቺ ናት…ይህቺ ናት ሐገሬ የትውልድ መንደሬ… የሚሉት የኩኩ ሰብስቤ ቆየት ያለ የዘመን አዝማች ግጥሞች ሰሞኑን አንደበቴን ተቆጣጥሮት ሰነበተ፡ አንዳንዴ ሆድ ሲብስ አሊያም በትዝታ ያለፉበትን ሲያስታውሱ እነዚህን መሰል ዜማዎች ማንጐራጐር የተለመደ ነው፡፡ እኔም ሰሞኑን እነዚህን አዝማች ስንኞች…
Read 3097 times
Published in
ነፃ አስተያየት