Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ነፃ አስተያየት

Saturday, 10 September 2011 11:58

2ሺ30 ዓ.ም ትንቢታዊ ልቦለድ

Written by
Rate this item
(0 votes)
መስከረም፣ 2030 ዓ.ምአዲስ አበባአራት ኪሎ ጋዜጣ ተሳልጬ (ተከራይቼ) ለማንበብ ተራ በመጠበቅ ላይ ነኝ፡፡ የግል ጋዜጣ እና ጋዜጠኛ ተቀዶና ተሰዶ አልቋል፡፡ የአገሬዉን ህዝብ ለማቅናት ሀላፊነቱ ሙሉ በሙሉ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ጫንቃ ላይ ወድቋል፡፡ ይህ ነባር ጋዜጣ የተጣለበትን ሰፊ የሕዝብ አደራ ለመወጣት…
Saturday, 10 September 2011 11:51

የዓመቱ ድንቅ እና ቅዥት

Written by
Rate this item
(0 votes)
የዓመቱ ድንቅ - በኢትዪጵያን አይዶል፣ የታዳጊ ሃና ግርማ ድምጽየዓመቱ እፎይታ - መብራት ብርት ጥፍት ማለቱ (ጠፍቶ አለመቅረቱ)የዓመቱ ቅዠት - የዋጋ ቁጥጥርና የራሽን ወረፋ (ጓድ፣ጓድ - የኮሙኒዝም ፕሪቪው)የዓመቱ ኅብረት - ፖርላማ፣ ቢዝነስ፣ ዘፈን፣ አትሌቲክስ፣ ኑሮ ወዘተ በጋራ መፍዘዛቸውየዘንድሮ ነገር! ለህዳሴ ግድብ…
Saturday, 10 September 2011 11:51

አቦይ ስብሀት እና ፕሮፌሰር መስፍን

Written by
Rate this item
(0 votes)
ከተቻላችሁ ደህና ደህናውን አውርሱን፤ ካልቻላችሁ ገለል!..ኦሮቢንዶ የተባለ ህንዳዊ ፈላስፋ፤ ..ምንም ጠንካራ ብትሆን መጨረሻ ላይየምትሸነፍበት ጦርነት አትጀምር.. ይላል፡፡በአቦይ ስብሀትና በፕሮፌሰርመስፍን መካከል እንደዋዛ የተጀመረው የጋዜጣ ላይ አስጥ አገባ መጀመሪያ ላይ የወደድኩትን ያህል ሄዶ ሄዶ ወደ ዘር ፖለቲካ በመቀየሩ ማዘኔ አልቀረም፡፡ ትልቅ ሰው…
Rate this item
(0 votes)
..መንግሥቱ ሁሉን ትገዛለች!.. መነሻዬን ..የዲሞክራሲ ዳዴና ክርስትና በኢትዮጵያ.. ሲል ግራ ስሜቱን በገለልን፣ የሥነ-መለኮት ተማሪና የበዕውቀቱ ስየም ወዳጅ ነኝ ያለን ፀሐፊ ላድርግ፡፡ ለመጻፍ የተነሳው ከበዕውቀቱ ጋር ያደረገው ውይይት ምክንያት መሆኑን ቢነግረንም፣ ተነስቶ ከነገረን ቁም ነገር በላይ ግን የአማኙን ሃሳብ በማጣጣል ለበዕውቀቱ…
Saturday, 03 September 2011 12:00

..አልቻልኩም..

Written by
Rate this item
(0 votes)
ማለትን የደፈሩት ጠ/ሚኒስትር ... ባሳለፍነው ሳምንት በዓለም የፖለቲካ መድረክ ግንባር ቀደም ዜናዎች ከነበሩት አንዱ የጃፓኑ ጠቅላይ ሚኒስትር የናኦቶ ካን በገዛ ፈቃዳቸው ሥልጣን መልቀቅ ነበር፡፡ የገዥው የጃፓን ዲሞክራቲክ ፓርቲ ዋና ፀሐፊ የነበሩት የስልሳ አራት ዓመቱ አዛውንት ፖለቲከኛ፤ ላለፉት አሥራ አምስት ወራት…
Rate this item
(0 votes)
ንግሥት በገዛ እጁም ሆነ በአሁኑ ወቅት የሁለትዮሽ የውስጥ ጨዋታ ውጤት የሚመስለው መዘበራረቅ ደፍርሶ ይጠራ ዘንድ ያለን ዝንባሌ ያመለክታል፡፡የሥርዓት ተስፋ መቁረጥ ከተቀናቃኝ ተስፋ መቁረጥ ከፍ ያለ እንደሆነ በቀላሉ ሊታረቁ የማይችሉ ለቁጥር የሚያዳግቱ ክስተቶች ሊስተናገዱ ስለሚችሉ አገሪቱ ይህ ሊያሳስባት ይገባል፡፡ሥርዓት ተሻጋሪ አስተሳሰቦችና…