ነፃ አስተያየት
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተምረው ዘንድሮ የሚመረቁ ተማሪዎች የመመረቂያ ልብስ (ጋውን) ለመውሰድ ሰሞኑን በግቢው ውስጥ ውር ውር ሲሉ ነበር፡፡ አንዳንዶቹ ተመራቂዎች በራሳቸው ላይ ጣል የሚያደርጉት ቀልድ መረር ያለ ነው፡፡ “እንኳን ወደ ስራ ፈትነት አለም ተቀላቀልክ” “እንግሊዝኛ ተናጋሪ ኮብልስቶን ሰራተኛ” ወዘተ ዓይነት…
Read 3107 times
Published in
ነፃ አስተያየት
በዓመቱ መግቢያ ላይ መስከረም 3 ቀን 2004 ዓ.ም በሽብርተኝነት ተጠርጥረው በመያዝ ክስ በተመሰረተባቸው በእነ አንዷለም አራጌ ላይ ሰሙኑን ፍርድ ቤት የጥፋተኝነት ውሳኔ ማስተላለፉን ተከትሎ የ”አንድነት” አመራሮች ከትናንት በስቲያ በፅ/ቤታቸው ለጋዜጠኞች የሰጡትን መግለጫና ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች የሰጡትን መልሶች እንደሚከተለው አቅርበነዋል፡፡ ስለ ፍ/ቤት…
Read 17461 times
Published in
ነፃ አስተያየት
የተከበሩት ኢትዮጵያዊ ዓለሙ ከድር፤ በአዲስ አድማስ ጋዜጣ ላይ ሰኔ 9/2004 ዓ.ም “ፈጣሪ ያዳላል? ያልተፈለገ ጥያቄ” በሚል ርዕስ በነፃ አስተያየት ዓምድ ስር የፃፉት ፅሁፍ የተሣሣተ ግንዛቤ የያዘ መልዕክት ሆኖ አግኝቼዋለሁ፡፡ ስለሆነም እርስዎ በክፋት (ከጥላቻ) ሳይሆን ከየዋህነትና ከሞኝነት ተነሳስተው የፃፉት ነው ብዬ…
Read 3490 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ብዕሬን እንዳነሣ ያደረገኝ ሰኔ 9 ቀን 2004 ዓ.ም በወጣው አዲስ አድማስ ጋዜጣ በነፃ አስተያየት አምዱ፣ “ፈጣሪ ያዳላል እንዴ?” በሚል ርዕስ ከዓለሙ ከድር የተፃፈው ጽሑፍ ነው፡፡ ጸሐፊው “እግዚአብሔር ይመስገን” ወይም “አላህ ይክበር” ወይም “በጌታ ኢየሱስ ኃይል” የሚል እምነታዊ ቃል እንደማይወጣቸው ብገነዘብም…
Read 3130 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ከእግር ኳስ እስከ ኦሎምፒክ፤ ከ”ግራጁዌሽን እስከ “ምርጥ አርቲስት” በተገኘው አጋጣሚ ሁሉ፤ እዚህም እዚያም ሃይማኖትን አለቦታው ማስገባት፤ አሁን አሁን የተለመደ ፈሊጥ ሆኗል። በእርግጥ የአንዳንዶቹ ሲታይ፤ በቀላሉ የማይሽር አመል ይመስላል። አንዳንዶቹ ግን፤ እንደ አዋቂነት ሳይቆጥሩት አይቀሩም። እንዲያው ስታስቡት፤ በትያትር ጥበብ አሪፍ አርቲስት…
Read 3955 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ጥቁር ሰው ጠይም ቢሆንስ? ይሁና! ይህ ፅሁፍ “ቴዲ አፍሮ የዘመኑ ጥቁር ሰው” በሚል ርእስ ባቀረብኩት ፅሁፍ ላይ ባለፈው ሳምንት አቶ አለሙ “ጥቁር ሰው ጠይም ቢሆን ጀግንነቱ ይጠፋል” ብለው ያቀረቡትን የመልስ አስተያየት መሰረት ያደረገ ነው፡፡ ፀሀፊው ጥሩ አድማጭ ናቸው፡፡ በአንድ መጣጥፍ…
Read 5453 times
Published in
ነፃ አስተያየት