ነፃ አስተያየት
አንተ... ቴዲ አፍሮ ነህ ወይስ አፈወርቅ ተክሌ! እነሱም አላደረጉትም” ገና ወደ ግቢው ስገባ ታውቆኛል። የሆነ ችግር ተፈጥሯል። ሲሟሟቅ የሰነበተው የሰርግ ዝግጅት፤ ዛሬ ደርሶ ቅዝዝ የሚልበት ምክንያት የለማ። በእርግጥ፤ ሳቅና ጨዋታው፤ የሰርግ ዘፈን ጩኸትና ወከባው አለ። ሁሉም ሰው፤ አዲስ የተፈጠረ ነገር…
Read 3965 times
Published in
ነፃ አስተያየት
የ54 ዓመቱ አሌክ ባልድዊን በተለያዩ የፊልም ስራዎች ተፈላጊ በመሆን ትኩረት መሳቡን ዘገባዎች አመለከቱ፡፡ “ዘ ሆሊውድ ሪፖርተር” እንዳስታወቀው፤ አሌክ ባልድዊን ከእንግሊዛዊው ኮሜድያን ራስል ብራንድ ጋር “ማን ዛት ሮክስ ዘ ክራድል” በተባለ የኮሜዲ ፊልም ስራ ላይ እየተሳተፈ ሲሆን ሁለቱ ተዋናዮች ከቶም ክሩዝ…
Read 3078 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ፍቱኑ መድሃኒት፤ የሳይንስና የነፃነት አስተሳሰብ ነው ነፃነትን ለሚሸረሽር መንግስት፤ አክራሪነት ፈተና ይሆንበታል በሃይማኖት ዙሪያ የሚታየው የአገራችን መንፈስ፤ በሚያስገርም ፍጥነት ጠረኑና ቀለሙ እየተቀየረ መጥቷል - ባለፉት አምስት አመታት። የሃይማኖት ነገር እንግዳ እስኪሆንብን ድረስ፤ አይናችንና አፍንጫችን ስር፤ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተለዋወጠ ያስደነግጠናል።…
Read 4510 times
Published in
ነፃ አስተያየት
“ዳያስፖራዎች በህልማቸው የሚያዩት ሚኒስትር አላቸው” አውሮፓና አሜሪካ ከአራት አመታት ወዲህ ያጋጠማቸው ከባድ የኢኮኖሚ ቀውስ የፈጠረባቸው መንኮታኮት” ለዘመናት ይዘውት የቆዩትን የአለም የኢኮኖሚና ብልፅግና መዘውር በከፍተኛ ፍጥነት እያደጉ ለመጡትና “ብሪክስ” በሚባል ዘመነኛ ምህፃረ ቃል ለሚጠሩት አገራት ለማስረከብ በቁዋፍ ላይ ናቸው፡፡ “ብሪክስ” የሚለው…
Read 3640 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ይህች አገር የማን ነች? በየወሩ ትገብራለህ፤ ወይም በየወሩ ትደጎማለህ ህይወት ሎተሪ ነች? በመንግስት እጣ፤ አከራይ ወይም ተከራይ ትሆናለህ በ”ፍትህ” እና በ”ማህበራዊ ፍትህ” መካከል ያለው ልዩነት ምን እንደሆነ ታውቃላችሁ? “ወንበር” እና “የኤሌክትሪክ ወንበር” እንደማለት ነው - አንደኛው ለህይወት የሚመች ነው፤ ሁለተኛው…
Read 4343 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ታዋቂ የአሜሪካ የኮሚክ መፅሃፍት ጀብደኛ ገፀባህርያትን ባሰባሰበ ቡድን የተሰራው “ዘ አቬንጀርስ” እንደተጠበቀው በገቢ ስኬታማ እየሆነ መምጣቱን ዘ ሆሊውድ ሪፖርተርስ አስታወቀ፡፡ ፊልሙ ለእይታ በበቃ ሁለት ሳምንት ውስጥ በቀረበባቸው 39 አገራት በአጠቃላይ 208 ሚሊዮን ዶላር ገቢ ማስገባት ችሏል፡፡ ፊልሙ በሰሜን አሜሪካ ዛሬና…
Read 3757 times
Published in
ነፃ አስተያየት