ነፃ አስተያየት

Rate this item
(1 Vote)
- የኮሮና ወረርሽኝ የስፖርት ዘርፉን ክፉኛ ጐድቶታል - ሕገመንግስቱ ትርጉም አያስፈልገውም፤ ምንም ክፍተት የለውም - ያልመረጥኩት ሰው እንዲመራኝና እንዲያስተዳድረኝ አልፈልግም በደቡብ ክልል የተለያዩ ዞኖች የክልልነት ጥያቄ ማንሳታቸውን ተከትሎ ለችግሩ መፍትሔ የሚያፈላልግ ‹‹የደቡብ ክልል የሰላም አምባሳደሮች ቡድን” በጠ/ሚኒስትር ዐቢይ መመስረቱ ይታወቃል፡፡…
Rate this item
(0 votes)
የ”ፈንቅል” እንቅስቃሴ ዓላማና ግብ ምንድን ነው? - ህወኃት እንዴት ያስተናግደው ይሆን? በትግራይ ክልል የተለያዩ ከተሞች ከ8 ቀናት በፊት ጀምሮ ተቃውሞና ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ መሆኑን በተለያዩ መገናኛ ብዙሃን የተገለፀ ሲሆን የክልሉ መንግሥት ደግሞ ምንም ችግር የለም ውሸት ነው እያለ ይገኛል፡፡ በክልሉ…
Rate this item
(1 Vote)
- “ወረርሽኝን በመከላከል” ብቻ፣ ከኮሮና ቫይረስ ነፃ የምንወጣ ከመሰለን፣ የቫይረሱንና የበሽታውን አደገኛነት ገና በቅጡ አልተገነዘብነውም ማለት ነው፡፡ - ስራንና ኑሮን በግማሽ በሩብ መቀነስ፣ ጊዜያዊ የወረርሽኝ መከላከያ ዘዴ እንጂ፣ ቫይረሱን የሚያጠፋ ወይም ለሳምንታት የሚቀጥል መፍትሔ አይደለም፡፡ - “ቫይረሱን ማጥፋትና በሽታውን ማስወገድ…
Rate this item
(0 votes)
ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የምፈልገውን መስፈርት አላሟሉም ብሎ ከሰሞኑ ከሰረዛቸው 27 የፖለቲካ ድርጅቶች አንዱ የኢትዮጵያውያን አገር አቀፍ ንቅናቄ (ኢሃን) ነው፡፡ ኢሃን አባል በሆነበት አብሮነት በኩል የሽግግር መንግሥት ጥያቄን ሲያነሳ መቆየቱም ይታወቃል:: በፓርቲው የመሰረዝ ጉዳይ፣ በሚያነሳው የሽግግር መንግሥት ጥያቄና ተያያዥ ወቅታዊ ጉዳዮች…
Rate this item
(2 votes)
“-ዳግም የሚወለደው ኢትዮጵያዊነት፤ በዜግነት የማንሸማቀቅበት፣ እርስ በርሳችን የተጋመድንበትን የትሥሥር ወሽመጥ የሚያበረታ፣ ባህላዊ እሴቶቻችንን እንደ ሸክም ሳይሆን እንደ ብሔራዊ ሀብት የምንቆጥርበት ይሆናል፡፡--” ጥቅል እውነታ ጠባብ ብሔርተኝነት የሚበቅለው የብሔራዊው ዳቦ ሲያንስና የበላተኛው ቁጥር ሲበዛ ነው፡፡ አውሮጳና አሜሪካ የገጠማቸውን ግሽበት ተከትሎ፣ ወደ ሥልጣን…
Rate this item
(4 votes)
“መረራ ኦፌኮን ይዞ በጐን የሚፈጥረው ትብብር አሳስቦናል” የመድረክ አባል ድርጅቶች በአቋም እየተለያዩ ነው ለምን? የሕገ መንግሥት ትርጉምና አንደምታው እንዲሁም የሽግግር መንግሥት ጥያቄዎችና ሌሎች እንዴት ይታያሉ? በሚሉና ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮች የኢትዮጵያ ሶሻል ዴሞክራቲክ ፓርቲ (ኢሶዴፓ) ሊቀመንበርና የመድረክ አመራር ፕ/ር በየነ ጴጥሮስ…