ነፃ አስተያየት

Rate this item
(1 Vote)
የኢትዮጵያ ታሪክ በቅኝ ግዛት ግፍ የጨቀየ ባይሆንም፣ ሃገሪቱ አንድ ትሆን ዘንድ ብዙ መስዋዕትነት መከፈሉ ለዘመናት ሲወሳ የኖረ ሃቅ ነው፡፡ ሁሉም በየአካባቢው ነግሶ የፈቀደውን ከሚያደርግበት የመሳፍንት አገዛዝ፣ የንግስና ዘር የሌላቸው ዐጼ ቴዎድሮስ፤ በአንድነት መንፈስ ሁኔታውን እስኪቀይሩ ድረስ ሃገሪቱ በአሳዛኝ የእርስ በርስ…
Rate this item
(2 votes)
- ጥሬ ሥጋ መብላት በፍፁም አይመከርም - በዓሉ የምናደርጋቸውን ጥንቃቄዎች ሊያስረሳን አይገባም - ትኩስ ነገር ሲበዛ ለባክቴሪያም ሆነ ለቫይረስ ያጋልጣል ከኮሮና ቫይረስ ጋር ተይይዞ አመጋገብን በተመለከተ የጤና ባለሙያዎች፤ ያልበሰሉ የእንስሳት ተዋጽኦዎችን መመገብ እንደማይመከር ይናገራሉ፡፡ወተትም ሆነ የአትክልት ምግቦችን አብስሎ መብላት እንደሚገባ…
Rate this item
(2 votes)
የዛሬ ሁለት ሳምንት በዚሁ ርዕስ ስር በቀረበው ክፍል 2 ጽሑፍ ስለጋዜጠኛነት ምንነት (ትርጉም) እና ስለ ጋዜጦች ህትመት አጀማመር፣ ስለሬዲዮ፣ ቴሌቪዢንና ዲጂታል ዲያ ታሪካዊ አመጣጥ፣ ስለ ጋዜጠኛነት መርሆዎችና የስነ ምግባር ደረጃዎች (principles and ethical standards) ምንነት፣ የተለያዩ ሀገሮችን የጋዜጠኞችና የጋዜጠኛነት የስነ…
Rate this item
(0 votes)
 የሃይማኖት አባቶችና መሪዎች ምን ይመክራሉ? ምዕመናን በቤተክርስቲያን ባልተሰባሰቡበት ሁኔታ የሚከበረው የዘንድሮ የትንሣኤ በዓል ምን ገጽታ ይኖረዋል? ምዕመናን እንዴት ባለ ሁኔታ በአሉን ሊያከብሩ ይገባል? በእግዚብሔር ማመንና ከኮረና መጠንቀቅ እንዴት ይታረቃሉ በሚሉና ተያያዥ ጉዳዮች የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ አለማየሁ አንበሴ የኢትዮጵያ ወንጌላውያን አማኞች…
Rate this item
(2 votes)
• ኢትዮጵያ፣ የጥንት ስልጣኔን የሚያስታውሱና መንፈስን ለሚያነቁ የስልጣኔ “ቅርሶች”ን በብዛት የታደለች አገር ናት። ልናከብራቸውና ልንጠቀምባቸው ይገባል። • በአድናቆትና በክብር ሊወደሱ የሚገባቸው የዘመናዊ ስልጣኔ አርአያዎችም አሏት - አገራችን። የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቀዳሚነት ይጠቀሳል። • ብዙ የስልጣኔ ገጽታዎችን በማሟላት፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድን…
Rate this item
(4 votes)
 • በአገራችን እስካሁን ከከባድ ስህተት ተርፈናል፡፡ ከሌሎች አገራት እንማራለን እንጂ፣ በጭፍን አንኮርጅም ብለዋል ጠ/ሚ ዐቢይ፡፡ በሽታን በመከላከል አገርንና ዜጎችን እናድናለን እንጂ፤ ኢኮኖሚን ቆላልፈን ህዝብን በረሃብ አንጨርስም ሲሉም ተናግረዋል:: • ‹‹ድህነትና ረሃብ፣ ከሰው ሰው አይተላለፍም›› በሚል ስሜት፣ አገርን ከርችሞ ሚሊዮኖችን ለረሃብ…