ነፃ አስተያየት

Rate this item
(5 votes)
“--ሃገሪቱ ቡዳ ናት፤ ጎበዝ ወጣ ሲባል ትበላለች፤ ማስተዋል ያለውን ታንሸራትታለች፡፡ በቅርቡ እንኳ አቶ ለማ መገርሳን ልትውጥ አስባ ተፍታለች፡፡ በታሪክ ውስጥ ብዙዎችን አሳስታለች፡፡--” ከደርጉ የአፈና ፖለቲካ በኋላ በወያኔ ዘመን፤ ከአንድ ብቸኛ ፓርቲ ወደ ብዙ ፓርቲ፣ ከአንድ ልሳን መጽሔት ወደ ብዙ መጽሔት…
Rate this item
(3 votes)
ዛሬ በአገራችን የብሔር የፖለቲካ ድርጅቶች አቋቁመው እየሠሩ የሚገኙት ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና፣ ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ፣ ዶ/ር አረጋዊ በርሔ ወዘተ የቀድሞው ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ፣ የአሁኑ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ነበሩ:: የዩኒቨርሲቲው ተማሪ በነበሩበት ጊዜ ንቁ ተሳትፎም ነበራቸው፡፡ በዚያን ጊዜ የተማሩ የሚያውቁት ሰልፍ…
Rate this item
(3 votes)
አሁን እንደ አገር ያለንበት ሁኔታ ወደ ምርጫ ለመግባት አይፈቅድልንም በማለት የሚከራከሩት ፖለቲከኛው አቶ ልደቱ አያሌው፤ አቋምና በምርጫ የጊዜ ሰሌዳ ላይ በተደረገ የውይይት መድረክ፤ የምርጫውን የጊዜ ሰሌዳ በተመለከተ ያላቸውን አቋምና ስጋት በሰፊው ገልጸዋል፡፡ እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡ ‹‹የምርጫ ጊዜ በሕግ የማይታለፍ ነው›› ለምን?ያለንበት…
Rate this item
(3 votes)
ባለፉት ዓመታት፣ በርካታ አደገኛ ቀውሶች የተደራረቡባት አገራችን፣ ለጥቂት “ብትተርፍም”፣ እስካሁን ገና ሙሉ ለሙሉ ያልተረጋጋችና ያላገገመች አገር ናት፡፡ ዘንድሮ እንደገና፤ በፖለቲካ ምርጫ ሰበብ፣ ለሌላ ዙር የጥፋት ቀውስ ከዳረግናትና ከታመሰች፣ መዘዙ ይበዛና፤ መከራችን ይከብዳል፡፡ለወትሮውም፣ ከችጋር ጋር የተቆራኘው የዜጐች ኑሮ፣ በአምስት ዓመታት ተከታታይ…
Rate this item
(2 votes)
 በአሜሪካን ሀገር ሲኖር የገጠመውን አስገራሚ ታሪክ የጻፈው ደራሲ፤ሁሌ በሃሳብ ብቅ እያለ ይሞግተኛል፡፡ ደራሲው አሜሪካ ሀገር ተሰድዶ ሄዶ፣ ዕድሜ ዘመኑን ሲያጋምስ ሁሉ ያላወቀው ነገር ስለነበር መደነቁን ይገልፃል:: በቀደመችው ኢትዮጵያ ቅርሶች፣ መዛግብትና መጻሕፍት እንዳይወድሙ ይከላከሉ የነበሩት ክርስቲያኖች ብቻ ሳይሆኑ ሙስሊሞች መሆናቸው ፈረንጁን…
Rate this item
(6 votes)
የሰሞኑ አቢይ አጀንዳ የሆነው የምርጫ ጉዳይ፣ ብዙዎቻችንን ያነጋገረ ሲሆን በቀጣይም ማነጋገሩ አይቀሬ ነው፡፡ ጉዳዩ በሁሉም ሰው ልብ ውስጥ ሲጉላላና አሁንም ምቾት የሚነሱ ተጨባጭ ምክንያቶችን በጀርባው ያዘለ ነው፡፡ የዘንድሮን ምርጫ ከወትሮው ለየት የሚያደርጉት ብዙ ጉዳዮችና ምክንያቶች አሉ፡፡ በይበልጥ ሁሉም የፖለቲካ ፓርቲዎች…