ነፃ አስተያየት

Rate this item
(3 votes)
 በፓርቲዎች ድርድር ላይ ኢህአዴግ በአገሪቱ የፖለቲካ እስረኞች አሉ ብሎ ስለማያምን፣ ተቃዋሚዎች በፖለቲካ እስረኞች ጉዳይ ለመደራደር ያቀረቡትን አጀንዳ እንደማይቀበለው አስታውቋል፡፡ ተቃዋሚዎች የፖለቲካ እስረኞች እንዲፈቱ መጠየቅ የጀመሩት ዛሬ አይደለም፤ ለበርካታ ዓመታት ጠይቀዋል፡፡ ዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ቡድኖችም መንግስትን ፖለቲከኞችና ጋዜጠኞችን ከእስር…
Rate this item
(3 votes)
ለሀገር ውስጥ ባለሀብቶች አዲስ ፖሊሲ ተዘጋጅቷል ከሳምንት በፊት አለማቀፉ የገንዘብ ተቋም (IMF) ባወጣው የሀገራት የኢንቨስትመንት መለኪያ ሠንጠረዥ፤ ኢትዮጵያ በጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ኢንዱስትሪ የውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንትን በመሳብ፣ ከቬትናም ቀጥሎ በዓለም 2ኛ፣ በአፍሪካ 1ኛ ደረጃ መያዟን አስታውቋል፡፡ ሀገሪቱ ይህን ደረጃ ያገኘችው መንግስት…
Rate this item
(7 votes)
1.የፓርላማ አባላት ከማርስ እንደመጣ ቱሪስት ይመስላሉ - አጠያየቃቸው። የሚንስትሮች ምላሽስ? የተሰላቸ አስጎብኚ ገለፃ ይመስላል! • ‘ኤክስፖርት’ አላደገም። እንዲያውም፣ እየወረደ ነው። ምን ይሻላል? - (የፓርላማ አባል ጥያቄ) • መፍትሄው፣ የኤክስፖርት ምርት በስፋት እንዲመረት ማድረግ ነው! – (የገንዘብ ሚኒስትር ምላሽ) 2. (በዚህ…
Rate this item
(1 Vote)
 • ኢትዮጵያ በኢኮኖሚ ዕድገት ከአፍሪካ ቀዳሚ ናት- ዓለም ባንክ • ፈጣን ዕድገቱ ዜጎችን ከድህነት አላላቀም - የአፍሪካ ኢኮኖሚ ኮሚሽን • የውጭ ባንኮች መግባት ለካፒታል አቅም ወሳኝ ነው - ዶ/ር ቆስጠንጢኖስ የዓለም ባንክ ባለፈው ሳምንት ይፋ ባደረገው የሀገራት የኢኮኖሚ እድገት ሪፖርቱ፤…
Rate this item
(7 votes)
· ኢህአዴግ ወደ እግሩ ተኩሶም ቢሆን ራሱንና ሀገርን ማዳን አለበት · አሁን ያለው የፌደራል ሥርአት የማይታጠፍበት ደረጃ የደረሰ ይመስላል · ኢትዮጵያ ውስጥ እየተጠየቀ ያለው መሰረታዊ የዲሞክራሲ ጥያቄ ነው · በኛ አገር ሁኔታ ፖለቲካዊ ስርአቱ ህገ መንግሥቱን አይመስልም · ሥራ አስፈፃሚው…
Rate this item
(3 votes)
“የዐቃቤ ሕግ ያለህ!” የሚል ርእስ ይዤ፤ ይህን መጣጥፍ ለማቅረብ ምርኩዝም፣ መግፍኤም የኾነኝ፤ በቅርቡ የፌዴራል ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት ለፓርላማው ያቀረበው፣ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ የ2007 በጀት ዓመት የሒሳብ ኦዲት ግኝት ሪፖርት ነው፡፡ ከኹሉ አስቀድሜ፤ እነኚኽ የኦዲት መሥሪያ ቤቱ ባለሞያዎች፤ አዲስ አበባ…