ነፃ አስተያየት

Rate this item
(3 votes)
“መንግስት የሌሎች አገራትን ያህል የነዳጅ ዋጋ የማይቀንሰው ለምንድነው?” ብለን ግን አንጠይቅም በያዝነው ሳምንት እና ከዚያም በፊት በኢዜአ የተሰራጩ ሁለት ሦስት ዜናዎችን ተመልከቱ። በአለም ገበያ የነዳጅ ዋጋ ላይ ከፍተኛ ቅናሽ እንደታየ የገለፁ የንግድ ሚኒስትር ዴኤታ፤ ከዚሁ ጋር የሸቀጣ ሸቀጦች ዋጋ ላይ…
Rate this item
(3 votes)
“ሉዓላዊነት” በሚል ሰበብ፣ አገር ውስጥ “በዜጎች ላይ ያሻኝን ብፈፅም ማንም አያገባው” ብሎ መዝመት አስቸጋሪ ሆኗል“አሜሪካ፣ አውሮፓ ገብቻለሁ” ብሎ፣ በዘፈቀደ “የኤምባሲ አጥሮችን በመጣስ” ላይ ያተኮረ የተቃውሞ ስትራቴጂ አያዋጣምእንግዳ ቁጥር 1 “በመንግስት የሰፈራ ዘመቻ ከእርሻ ማሳዬ ተፈናቅያለሁ” የሚሉ አንድ የጋምቤላ ገበሬ፤ ከአዲስ…
Rate this item
(2 votes)
እንደ ሀገር ካሰብን፤ እኛ ኢትዮጵያውያን ወገብ የሚፈትሽ ከባድ ሥራ ከፊታችን ተደቅኖብናል፡፡ ዓለም፤ እንደ ሀገር መፃኢ ጊዜያችንን እንዴት ቅርጽ እንደምናስይዘው ለማየት በአንክሮ ይከታተለናል። ‹‹ኢትዮጵያውያን ወደ ጥንቱ እንቅልፍና ቅዠታቸው፤ ሁከትና ጦርነታቸው ይመለሱ ይሆን?›› እያለ ይጠይቃል፡፡ ‹‹ወይስ ተስፋ ሰጪ አያያዛቸውን ውል አስይዘው አዲስ…
Rate this item
(4 votes)
የተሳሳተና ጎጂ አስተሳሰብ መያዛቸው ነው ችግሩ ለግንቦቱ ምርጫ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በተካሄደው ክርክር ላይ የተሳተፉ ሶስት ፓርቲዎች፣ ተመሳሳይ ሃሳቦችን እንዳቀረቡ የሚገልፅ ነበር የዛሬ ሁለት ሳምንት ፅሁፌ። ምን ያህል ተቀራራቢ እንደሆኑ ለማሳየትም፣ ከተከራካሪዎቹ አንደበት በምሳሌነት ጥቂት አባባሎችን ጠቅሻለሁ። ግን ለወቀሳ አልነበረም።…
Rate this item
(9 votes)
የቲያትር ቤቱ አርቲስቶች 66 ስደተኞችን ከኬንያ ወህኒ ቤት አስፈቱ ባለ 52 ክፍል ተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማ እያዘጋጁ ነው ዝግጅቱ ሳይጀመር ከግማሽ ሚሊዬን ብር በላይ ፈጅቷል በኬንያና ጅቡቲ በስደት ላይ የዳሰሳ ጥናት ተሠርቷል የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቲያትር፤በኬንያና ጅቡቲ ባለሙያዎችን በማሰማራት በህገወጥ ስደት ዙሪያ…
Rate this item
(4 votes)
“የዛምቢያን ባህል ሳልረሳ የፖላንድን ባህል ተምሬአለሁ”በትውልድ ዛምቢያዊ የሆኑት ፕሮፌሰር ኪለን ሙንያማ፤ የፖላንድ የፓርላማ አባል ሲሆኑ በተለያዩ ጊዜያት በፖላንድ በተካሄዱ ምርጫዎች ተወዳድረው በከፍተኛ ድምፅ በማሸነፍ ለመመረጥ በቅተዋል፡፡ የዩኒቨርስቲ ትምህርታቸውን እዚያው ፖላንድ የተከታተሉ ሲሆን በኢኮኖሚክስ የማስትሬትና የዶክትሬት ዲግሪያቸውን ከፐዝናን ዩኒቨርሲቲ ኦፍ ኢኮኖሚክስ…