ነፃ አስተያየት

Rate this item
(1 Vote)
- ከትዳር ክርክርና ከፍቺ፣ “መገንጠል” ይቀልላል፡፡ - መገንጠል 3 ዓመት አይፈጅም፡፡ አገርን ያፋጃል እንጂ፡፡ - “ክልል ለማቋቋም”፣ “ለመገንጠል”፣ ምርጫ የሚዘጋጀው ለማን ነው? - በዘር በተወላጅነት ነው? ወይስ የአካባቢው ነዋሪዎች ድምጽ እንዲሰጡ? በቀላሉ የማይለወጥና የማይከለስ ህገመንግስት፣ ለአገር ሰላምና ህልውና፣ ለሰዎች ህይወትና…
Rate this item
(0 votes)
በ2001 በወጣው የበጎ አድራጎትና ማህበራት አዋጅ ምክንያት ስሙን “ከኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ” ወደ “ሰብአዊ መብቶች ጉባኤ” ለመቀየር ተገድዶ የነበረው አንጋፋው የሰብአዊ መብት ተቋም፤ በቅርቡ የቀድሞ መጠሪያውን መልሶ ያገኘ ሲሆን በአዲሱ የበጎ አድራጎትና ማህበራትአዋጅ መሠረትም፤ ጠንካራ አደረጃጀት ለመፍጠር እየተንቀሳቀሰ መሆኑን ይገልጻል፡፡…
Rate this item
(1 Vote)
• ጠ/ሚኒስትሩ የሕዝቡን ጥያቄ በማዳመጣቸው የመሪነት ግዴታቸውን ተወጥተዋል • በክልልነት ጥያቄ የሚፈጠር ግርግር ፈጽሞ አይኖርም፤እስካሁንም የለም ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ሐምሌ 22 ቀን 2011 ዓ.ም፣ ‹‹በአረንጓዴ አሻራ ቀን›› በወላይታ ተገኝተው ችግኝ ተክለዋል፡፡ ሕዝባዊውይይትም አድርገዋል፡፡ ጠ/ ሚኒስትሩ ወደ ስልጣን ከመጡ ወዲህ…
Rate this item
(3 votes)
 • አንዱ ጨቋኝ፣ ሌላው ተጨቋኝ ተደርጎ የሚተረከው መሰረት የለሽ ነው• ዋናው ችግር፤ ታሪክ በፖለቲካ መታሸቱና ለፖለቲካ ኢላማ መዋሉ ነው• የውሸት ትርክቶችን መጋፈጥ፣ መሟገትና ማረም ያለባቸው ምሁራን ናቸው ከ30 አመት በላይ በተለያዩ ጋዜጦች ላይ በታሪክ፣ ፖለቲካና ማህበራዊ ጉዳዮች ዙሪያ በርካታ ጽሁፎችን…
Rate this item
(1 Vote)
 ለአምስት ዓመታት (ከ1928-1933) ኢትዮጵያን በወረራ ይዘው የነበሩት ጣሊያኖች፣ ለጊዜውም ቢሆን እቅዳቸው የተሳካው በተከተሉት የከፋፍለህ ግዛ ዘዴያቸው፣ የእስልምና እምነት ተከታዩን በክርስቲያኑ፣ ሌላውን ብሔረሰብ፣ በአማራው ላይ በማነሳሳት ነበር፡፡የቀይ ኮከብ ዘመቻን ለማስጀመር አሥመራ ላይ ለተዘጋጀ ውይይት በቀረበ አንድ ጽሑፍ፤ የሳለህ ሳቤን ቡድንን ለማዳከም…
Rate this item
(6 votes)
 “በትግርኛ ቋንቋ የእኔን አቋምና ሀሳብ፣ ለትግራይ ህዝብ ማቅረብ እፈልጋለሁ ግን አልቻልኩም - ኢትዮጵያ ከፈረሰች ምስራቅ አፍሪካ በሙሉ ነው የሚፈራርሰው - በዓለም አቀፍ ህግ መሰረት፣ የባህር በር ባለቤት የመሆን መብት አለን - ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ እንዳሉት፤ ባህር ሃይል ለኢትዮጵያ ወሳኝ ነው በኢህአዴግም…
Page 10 of 106