ህብረተሰብ
Wednesday, 12 February 2025 19:57
“ሀገር ያጣ ሞት” በሲምፈኒ ኦርኬስትራ Symphony orchestra)...
Written by በትሬዛ ዮሴፍ
እንደ መዝለቂያ የመጽሐፉ ደራሲ ሄኖክ በቀለ ጥብቅ የሆኑ ማህበራዊ ጉዳዮችን ፣ የሥነምግባር ሂሶችን፣ እንደ ሀገር የተገደፉ የሚመስሉ የሥነምግባር ዝቅጠቶችን ያንሸራሸረበት ስራው ነው። እንደ ተነሳው ጉዳይ ክብደት የቃላት አመራረጡም እጅግ ጥብቅ ነው። ይህን የዘመን መልክ የሆነውን መጽሐፍ በእጄ ሲገባ የሙዚቃ ባለሙያ…
Read 92 times
Published in
ህብረተሰብ
ንክሻ የነብይ ገፅ ነቢይ መኮንን! -1ትናንት ማታ ግር የሚያሰኝ ነገር አጋጠመኝ ። ሌሊቱን ሁሉ ግር ብሎኝ አደረ። እግዚአብሔር ይይላትና … ፣ ያቺ ልጅ አካላቴን አተኩሳው አደረች። እንዲችው ስገላበጥ። እሷና እኔ በጥቂት ወይም ምንም አልባሳት እየተረዳን የምንተውንባቸው የተለያዩ ተውኔቶች ስደርስ። በሀሳብ…
Read 71 times
Published in
ህብረተሰብ
በበርካታ ሀገራት ዉስጥ ከጡረታ በኋላ ያለዉ ዕድሜ እንደ የእረፍትና የመዝናኛ ጊዜ ተደርጎ ይወሰዳል። እንደኛ ባለ ሀገር ደግሞ እውነትም “የመጦርያ ጊዜ” ይሆናል። ጡረታ የመውጫ እድሜ ጣራ ከሀገር ሀገር መለያየቱ ደግሞ በተዘዋዋሪም ቢሆን በሀገራት መካከል ያሉትን ኢኮኖሚያዊ፣ማህበራዊና ባህላዊ ልዩነቶች ያሳያል። በደቡብ ኮሪያ…
Read 119 times
Published in
ህብረተሰብ
“ሃሎ” አሁናዊ የሀገር መልክ፤ ከነቁጭትና ጸጸቱ፣ ከነ ስጋትና ተስፋው የተደመጠበት፤ በቀላል ቋንቋ ጥልቅ ሀሳብ የተቀነቀነበት፣ ዘመኑን የመሰለ፣ ግን ነገን ተሻጋሪ የዘፈን/ሙዚቃ አልበም ነው። ቋንቋው ዘመነኛ እና ቀላል ቢመስልም ግን ትልልቅ ሀሳብ የያዘ፣ ቀለሙ የተለየና ራስን መሳይ ነው።“አደብ ያ ጀማ”“ባልሰማ እለፊ”“ይቅናሽ…
Read 383 times
Published in
ህብረተሰብ
ሰንቸ፣ በምዕራቡ ቤተ ጉራጌ ከሚከበሩ ባህላዊ ክንውኖች አንዱ ሲሆን፤ ይህ ከጥንት ጀምሮ የደሟሚት ገድል የሚቀርብበት፣ ላደረገችው መልካም ውለታ የምትመሰገንበት፣ የባህሉ ተጠሪዎች ምርቃት የሚያወርዱበትና ታሪካዊ እሴቶች፣ ባህላዊ ዜማዎችና ጭፈራዎች የሚቀርቡበት በየዓመቱ ጥር ወር ላይ የሚከበርበት በዓል ነው፡፡የ2017 ዓ.ም የሰንቸ በዓል ጥር…
Read 188 times
Published in
ህብረተሰብ
Wednesday, 05 February 2025 19:54
የአክሱም ተማሪዎች የሒጃብ ጥያቄ የፖለቲካ ህመሙ ምልክት ወይስ እራሱ ህመሙ ነው?
Written by ከተሾመ ብርሃኑ ከማል
ክፍል አንድ መግቢያ የአክሱም ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ሴት ተማሪዎች ሒጃብ አድርገው እንዳይገቡና እናዳይማሩ በመከልከሉ ምክንያት ከታህሳስ 9 እስከ ጥር 13 ቀን 2017 ልዩ ልዩ እንቅስቃሴዎች በማህበራዊ ሚዲያዎች ብቻ ሳይሆን በፕሬስና በኤሌክትሮኒክስ ሚዲያዎች የተቃውሞ እንቅስቃሴ ሲደረግ ቆየቷል፡፡ በዚህ እንቅስቃሴ የታወቁ…
Read 483 times
Published in
ህብረተሰብ