ህብረተሰብ

Rate this item
(2 votes)
“ፍቅርዬ ሆ…” ከዛሬ ስንትና ስንት ዓመታት በፊት… ፒያሳ እንደዛሬው ሳይኾን ባንድ ካፌ ቁጭ ብለን የባጡን የቆጡን እያወራን ነበር፡፡ “እኔ የምልሽ?”“ወይየ?” ቆይ ግን “ወይየ” የሚለውን ቃል የከረሜላ ያህል እሷ አፍ ላይ ለምንድን ነው የሚጣፍጠው? የምሬን እኮ ነው:: ምን አስዋሸኝ?“ይሄ የታጠረው ሕንፃ…
Rate this item
(0 votes)
‹‹ጦርነትን ወይም ፖለቲካን ማካሄድ ቀላል ነገር ነው፡፡ ከእርሱ ጋር በነፃነት መኖር ግን…›› በዮናስ ታረቀኝ እ.ኤ.አ በ 2008 ዓ.ም ታይላንድ ውስጥ የተያዘው የዓለማችን ቁጥር አንድ የጦር መሳሪያ ነጋዴ የሆነው የቪክቶር ቦት ጉዳይ በወቅቱ አነጋጋሪ ነበር፡፡ ቪክቶር ቦት በ2010 ለአሜሪካኖች ተላልፎ ከተሰጠ…
Rate this item
(2 votes)
የራሳችሁ ጭንቅላት ነገር ፈልጓችሁ አያውቅም? ተሸክማችሁት ሳለ ድንገት ራሳችሁን ሲጠላችሁ ታውቋችሁ ያውቃል? የመጨረሻ አሰልቺ ፍጥረት እንደሆናችሁ ነግሯችሁ ምንም እንዳልተፈጠረ በፀጥታ ከእነ እድፋችሁ ጥሏችሁ ሄዶ የሚያውቅበት ቀን የለም? ማንም ሳይነካችሁ የታመማችሁበት…ማንም ሳይሰማችሁ የጮኸችሁበት…የቃላት ዶፍ መሀከል ሆናችሁ ማዳመጥ ያቃታችሁ…እነዚህ ቀናት እናንተ ጋር…
Rate this item
(0 votes)
ጸጋዬን እናድንቅ፤ ጸጋዬንም እንፍጠር!ግጥምን በተመለከተ፣ ጸጋዬን ወድደን በጸጋዬ ብቻ ይቁም ማለት አዲስ ተስፋን ማኮላሸት ነው፤ ኪነ-ጥበብ ሂደት መሆን አለበት፤ ትላንት የነበረ፣ ዛሬ ላይ ያለ፣ ነገም የሚቀጥል መሆን አለበት፤ በዚህ ውስጥ አገር መገንባት፣ ትውልድ ማነጽ አለና ነው፡፡ ሃቁ፤ ግጥም በጸጋዬ ብቻ…
Rate this item
(1 Vote)
በአንድ ትንሽ ከተማ ውስጥ የሚኖርና ስኬታማ ለመሆን ከፍተኛ ጉጉት የነበረው ወጣት ሰፊውን የመረጃ ዓለም በመመርመር እውቀቱን ለማሳደግ ይጥር ነበር፡፡ ቀኑን ሙሉ በርካታ ማህበራዊ ድረ-ገጾችንና የተለያዩ የመረጃ ምንጮችን ሲዳሰስ ነው የሚውለው፡፡ ይሁን እንጂ ስለሚጠቀምባቸው የመረጃ ምንጮች ታዋቂነትና ተዓማኒነት፣ ስለ መረጃዎቹ ጥራት፣…
Saturday, 09 November 2024 12:52

የወቅቱ ጥቅስ

Written by
Rate this item
(2 votes)
“እንኳንስ ነጠላ አግኝታ፣ ድሮም ዘዋሪ እግር ነው ያላት፡፡” - አገርኛ
Page 2 of 276