ህብረተሰብ

Rate this item
(2 votes)
 ‹‹አሁን ወደ ስድሳው እየተጠጋሁ ነው›› አሉኝ፤ በአንድ አጋጣሚ ያገኘኋቸው አንድ አዛውንት። ፀጉራቸው ፍፁም ሸበቶ ነው፡፡ ቀይ ፊታቸውን የወረረው ያጨለጨለ ፂም፤ አረጋዊ መሆናቸውን ለመናገር ይሞክራል፡፡ ግን የዓይናቸው ፀዳል፤ ተስፋን እየረጨ ወጣት ያስመስላቸዋል፡፡ ከገፃቸው የሚነበበው ተስፋ፤ ዕድሜአቸውን ያስረሳል። አዛውንቱ ልዩ ቅኔ ሆነዋል፡፡…
Rate this item
(3 votes)
በኢትዮጵያ ፖለቲካ ሰማይ ስር ያልተለመዱ ሁነቶች የየዕለት ዜና ማሞቂያ ከሆኑ ውለው አድረዋል፡፡ ከእነዚህ ጉዳዮች መካከል ከፊሎቹ ትናንት ያልነበሩና የሰርክ ህይወታችንን የሚፈታተኑ ሲሆኑ ቀሪዎቹ ተዳፍነው ኖረው እንደ አዲስ ማቆጥቆጥ የጀመሩ ናቸው፡፡ ለዚህ ማሳያ ከሚሆኑት መካከል ወቅታዊው የኢትዮጵያ ሱማሌ ክልል (ሕገ መንግሥቱ…
Rate this item
(3 votes)
 ከሃምሌ 21 እስከ ሃምሌ 23 ቀን 2010 ዓ.ም. ክቡር ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ እና ክቡር ዶ/ር ለማ መገርሣ በሰሜን አሜሪካ ሦስት ግዛቶች ባደረጓቸው ስብሰባዎች ዙሪያ ከብዙ ወገኖች ብዙ እየተባለ ነው። እኔም በሜኔሶታ የተደረጉት ስብሰባዎች አዘጋጅ ኮሚቴ አባላት ውስጥ አንዱ በመሆኔ፣…
Sunday, 12 August 2018 00:00

የህሊና ህግ ሲመረመር--

Written by
Rate this item
(1 Vote)
 የሰው ልጅ ንቃተ ህሊና (conscience) ከፈጣሪ የመነጨ ነው ወይስ ከተፈጥሮ? ይሄ መሰረታዊ ጥያቄ ነው፡፡ ከቶማስ አኳይነስ ጀምሮ ያሉ የስነ መለኮት ልሂቃን፣ የሰው ልጅ ህሊና ምንጭ ፈጣሪ እንደሆነ ይናገራሉ፡፡ ግን ይሄ የሰው ልጅ ህሊና ድንገት በሙሴ በኩል እንደ ህግጋት ተደንግጎ የተሰጠው…
Rate this item
(2 votes)
የኢትዮጵያ የግብር ስርአት ኋላ ቀር እንደመሆኑ መጠን ከቅርብ አስርተ አመታት ወዲህ የግብር ስርዐቱን ለማዘመን በተሻለ የግብር አሰባሰብና በዘመናዊ የካሽ ሬጅስተር ማሽን የታገዘ ቢሆንም፣ የውስጥ አደረጃጀቱ ግልጽነትና ተጠያቂነት የሰፈነበት ባለመሆኑ፣ የግብር ስርዓቱ የጥቂት ግለሰቦችን ካዝና ሲሞላ እንደነበር ያደባባይ ምስጢር ነው፡፡ ይህንኑ…
Rate this item
(2 votes)
 “ሁለቴ ካርቦን ሸጠን 71 ሺ ዶላር አግኝተናል” በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ወላይታ ዞን ዳሞት ተራራ፣ ኮካቴ ማራጨሬ ቀበሌ ውስጥ እገኛለሁ። ሥፍራው ከ10 ዓመት በፊት ከፍተኛ ረሃብና ድርቅ ያጠቃው በአየር ንብረት ለውጡ በእጅጉ የተጎዳ ነበር፡፡ ዳሞት ተራራውን ዙሪያውን ከበው የከተሙትና ኑሮአቸውን የመሰረቱት…