ህብረተሰብ
“የጨነቃት አይጥ ከድመት ትዋጋለች” ጀግንነት ከባህል ጅረት የሚቀዳ የአስተሳሰብ/የአመለካከት ውጤት ይሆን? ማንኛውም ሰው በትንሹም በትልቁም ጉዳይ ተነስቶ ሌላውን ጀግና ወይም ፈሪ ሲለው ይገርመኛል፡፡ ደፋርነትና ጀግንነት የተለያዩ ጉዳዮች ናቸው ብዬ አምናለሁ፡፡ ጀግኖች ሁሉ ደፋሮች ናቸው፤ ደፋሮች ሁሉ ግን ጀግኖች አይመስሉኝም፡፡ “ጀግንነት”…
Read 1177 times
Published in
ህብረተሰብ
ዕውቁ ምሁር ፕ/ር አንድርያስ እሸቴ (ፕ/ር) ባደረባቸው ሕመም በሕክምና ሲረዱ ቆይተው ከትላንት በስቲያ ሐሙስ ነሐሴ 23 ቀን 2016 ዓ.ም. ከዚህ ዓለም በሞተ መለየታቸው ተዘግቧል። እኚሁ ምሁር በአወዛጋቢነታቸው የሚታወቁት ምሁሩ፤ በተለያዩ የአገር ውስጥ እና የውጭ አገር የትምሕርት ተቋማት በመምሕርነት ማገልገላቸው በሰፊው…
Read 929 times
Published in
ህብረተሰብ
ሕልፈተ ሕይወቱ ድንገተኛ መሆኑ ለበርካታ ወዳጆቹ እና አድናቂዎቹ አስደንጋጭ ነበር። የቴአትር እና የፊልም ባለሞያው ኩራባቸው ደነቀ በሚመጡት ዓመታት በርካታ የኪነጥበብ ስራዎችን ለመስራት አቅዶ ሲንቀሳቀስ መክረሙን የሚያውቁ ሁሉ ሐዘናቸው ከባድ ሆኗል።አርቲስት ኩራባቸው ደነቀ የተወለደው በ1957 ዓ.ም. በሐረር ከተማ፣ ልዩ ስሙ ሸንኮር…
Read 749 times
Published in
ህብረተሰብ
በተመሳሳይ በበርካታ ፊልሞች ላይ በመተወን የሚታወቀው አርቲስት ጌታቸው እጅጉ (ባቡጂ)፤ ባለፈው ቅዳሜ ነሐሴ 18 ቀን 2016 ዓ.ም ከዚህ ዓለም በሞት የተለየ ሲሆን፤ የቀብር ስነ ስርዓቱ ሰኞ ዕለት በቅዱስ ዮሴፍ ቤተክርስቲያ ንተፈጽሟል። ‘ሼፉ 2’፣ ‘ወደልጅነት’፣ ‘ጀማሪሌባ’፣ ‘ዕድሜለሴት’ የተሰኙና ሌሎች ከ60 በላይ…
Read 761 times
Published in
ህብረተሰብ
ጥናቶች እንደሚጠቁሙት፤ በመላው አለም እድሜያቸው ከ2-17 ዓመት ያሉ አንድ ቢሊዮን ልጆች የተለያዩ ጥቃቶች ይደርስባቸዋል፡፡ የጥቃቶቹ መገለጫዎች ደግሞ አካላዊ፣ ፆታዊና ስነልቦናዊ ናቸው፡፡ማንኛውም ሰው፣ በማንኛውም ስፍራ በልጆች ላይ ጥቃት ሊፈጽም ይችላል፡፡ ጥቃቱ በቤተሰብ፣ በቅርብ ዘመድ፣ በባል፣ በወንድም፣ በመምህራን፣ በቢሮ ሃላፊዎች፣በመሪዎችና በባለስልጣናት፣ በሃይማኖት…
Read 704 times
Published in
ህብረተሰብ
1 ከርሞ (ዕድሜን ኖሮ) ማለፍየሰው ልጅ ዕድሜ ደረጃዎች አሉት ብሎ ማወጅ አዲስ ግኝት አይደለም፡፡ ዕድሜ በዓለም የኑሮ ቆይታ ውስጥ ሆነው የሚሸመግሉበት/የሚያረጁበት ወይንም የሚያልፉበት ዓመታት ቀመር ነው ብለን ብንወስደውስ? አያስኬድም? በዓለም ላይ የምናየው ሁሉ (ሰው፣ እንስሳት፣ ዛፍ፣ ደንጊያ፣ መሬት፣ ቤት፣ …)…
Read 1405 times
Published in
ህብረተሰብ

