ህብረተሰብ
የስልጤ ዞንዋ ወራቤ ከተማ እንደ አገሩ በሠርጓ ዋዜማ ኮሶ ጠጥታ፣ ለሠርጓ የተዘጋጀች ኮረዳ መስላ ታየችኝ፡፡ ከአራትና አምስት ዓመት በፊት ያየኋት ጨቅላዋ ወራቤ አይደለችም፡፡ ዛሬ ጡቶችዋን ደረትዋ ላይ ቀስራ፣ባል በውበት ፉጨት፣ በነፍስ ዜማ የምትጠራ ትመስላለች፡፡ ደምዋ መፍለቅለቅ፣ አይኖችዋ መናጠቅ እየጀመሩ ነው፡፡…
Read 5030 times
Published in
ህብረተሰብ
“ዶ/ር ተክለፅዮን ጠንካራ መሪ ባይሆኑ ኖሮ ምናልባትም ዛሬ ጅማ ዩኒቨርሲቲ የሚታወቅበትና የሚኮራበት የጤና ሳይንስ ላይኖር ይችል ነበር” - ዶ/ር ፍቅሬ ቶሎሳ - የጅማ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ተክለፅዮን ወ/ማርያም በሙያቸው ለግማሽ ምዕት ዓመት አገልግለዋል፡፡ በአሁኑ ወቅት መኖሪያቸውን በሰሜን አሜሪካ ያደረጉት የቀድሞ…
Read 2960 times
Published in
ህብረተሰብ
“…ለ43 ዓመታት ያህል አስተምሬአለሁ… እንግዲህ ምን ያህል ልጆችን እንዳስተማርኩ እናንተው አስሉት… አሁን በጡረታ የማገኘው 420 ብር ነው… ምንም አይደል ይበቃኛል… ዛሬ ግን እጅግ ተደስቻለሁ… ለካስ የሚያስታውሱኝ አሉ… ይህንን ካየሁ ዛሬ ሞቼ ባድርም ግድ የለኝም…” አንድ እለት የምፈልገውን ለመፈለግ ኮምፒዩተሬን አብርቼ…
Read 1635 times
Published in
ህብረተሰብ
በኛ ጥር 1984 መሆን አለበት። በፈረንጅ 1992 መሆኑ ነው። አሜሪካ ገና እንደመጣሁ ኒው ዮርክ፤ኒው ዮርክ (New York,New York) ሦስት ሳምንት የሰነበትኩት አለአዛር ደሴ ቤት፤ማንሀተን Manhatten ነበር። አሁን እንዳወቅሁት ማንሃተን ከኒው ዮርክ በጣም ውዱ አካባቢ ነው። እንደገናም ሳንገናኝ አለአዛር ወርደ ኢትዮጵያ…
Read 3524 times
Published in
ህብረተሰብ
ከውሃ ወደ ውሃየኢትዮጵያ ፐብሊክ ዲፕሎማሲ ልዑካን ፕሮግራም የሚከተለውን ይመስላል፡፡ ምን ያህሉን በሥራ ላይ እናውለዋለን? እያልን ነው ካይሮ የገባነው። እኔ ካይሮ ስሄድ የመጀመሪያ ጊዜዬ ነው፡፡ ብዙዎቻችን እንደዚያው ነን ብዬ ገምቻለሁ፡፡ ከፕሮፌሰር ባህሩ ዘውዴ ጋር ቦሌ ኤርፖርት አብረን ነበርንና እሱ የጐልድ ሜምበር…
Read 1717 times
Published in
ህብረተሰብ
“ጣይቱ” የተሰኘው ዘፈን፣ በሬዲዮና በቴሌቪዥን በተደጋጋሚ ስለሚቀርብ የምታውቁት ይመስለኛል። ታዋቂዋ ድምፃዊት አስቴር አወቀ በተጋባዥነት ያዜመችበት አይደለም እንዴ? በዚያ ላይ ዘፈኑ የሚጀምረው፤ ለህፃን ለአዋቂው እንግዳ ባልሆነ ነባር ዜማ ነው - “እቴ ሜቴ፣ የሎሚ ሽታ” / “ያ ሰውዬ፣ ምናለሽ ማታ” የሚለው ግጥም…
Read 8991 times
Published in
ህብረተሰብ