ህብረተሰብ

Rate this item
(5 votes)
በቅርቡ በዚሁ ጋዜጣ ላይ ባቀረብኩት ጽሁፌ፤ በአዲስ አበባ፣ በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ የፈጸምኳቸውን በርካታ ትናንሽ በጐ ተግባራት ለእናንተ ለውድ አንባቢያን አካፍዬአችሁ ነበር፡፡ ብዙዎችም አንብበው አድናቆታቸውንና ምስጋናቸውን ስለገለጹልኝ በእጅጉ ተደምሜአለሁ፡፡ ተደምሜ ግን ቁጭ አላልኩም፡፡ በተከታዩ ወርም፣ ሌሎች በጎ ተግባራትን አከናውኛለሁ -…
Rate this item
(3 votes)
- ትውልዱን ለማዳን የሚረዳ ማስታወቂያ ለመልቀቅ ተከልክለናል - በአሜሪካ 10 ግዛቶች የግብረሰዶምን አስከፊነት አስተምሬአለሁ - በአገራችን ብቻ ሳይሆን በዓለምም በታሪካዊነቱ የሚጠቀስ ማህበር ነው ሊቀ ትጉሃን ደረጀ ነጋሽ ዘ ወይንዬ ይባላሉ፡፡ “የማህበረ ወይንዬ አቡነ ተክለሃይማኖት” ሰብሳቢ፣ በጄቲቪ ኢትዮጵያ የ‹‹ወይንዬ›› ቴሌቪዥን ፕሮግራም…
Rate this item
(2 votes)
• አዳዲስ የቁማር ድርጅቶች፣ የስራ ፈቃድ እንዳያገኙ ተከልክለዋል - በመንግስት ውሳኔ • ነባር የቁማር ድርጅቶች አለፈላቸው፡፡ በብዙ ሙስና የማይገኝ ውሳኔ ሆነላቸው “የስፖርት ውርርድ፣ ቁማር ነው ብለን አናምንም” ብለዋል - የብሔራዊ ሎተሪ ባለስልጣን፡፡ የስፖርት ቁማር ለማካሄድ የተቋቋሙትን ድርጅቶች፣ “አቁማሪ” አንላቸውም ሲሉም…
Rate this item
(0 votes)
“--የካቲት 12 እልቂቱ ከመጀመሩ በፊት አዲስ አበባ ውስጥ አርባ ሺህ ጥቁር ለባሽ ፋሽስትና ሰላሳ አምስት ሺህ ሜትሮ ፖሊታንት (የከተማ ፖሊስ) የጣሊያን ሠራዊት ነበር፡፡ ይህ ብቻ አይደለም፤ ሶስት ሺህ ሊቢያዊያንና አምስት ሺ ኤርትራዊያን፣ በድምሩ ሰማኒያ ሶስት ሺህ ጦር በከተማዋ ነበር፡፡- “…
Rate this item
(4 votes)
(የሁለት አገሮች ወግ)ስለ ህዝቦች እኩልነት፣ መብትና ፍትሀዊ ተጠቃሚነት መረጋገጥ፣ ላለፉት ሀያ ስድስት አመታት በኩራት ተጀንነን “ላሎ መገን” እያልን ስንጨፍር ኖረን፣ ዛሬ እንደ አዲስ ተመልሰን፣ ስለ ዲሞክራሲ ስርአት ግንባታ ሀሁ መቁጠር መጀመራችን በእውነቱ ያሳዝናልም ይገርማልም፡፡ መልስ የማይጣው ገዢው ፓርቲ ኢህአዴግ ወይም…
Rate this item
(0 votes)
“የሰሜን ዋልታ በረዶ እንዳይሳሳ …ያሳስበናል” እያሉ፣ ኢንዱስትሪን እንደ ሃጥያትና እንደ ወረርሺኝ የማጥላላት፣ ፋብሪካን እንደጠባሳና እንደ ጥላሸት የማንቋሸሽ ክፉ ሱስ የተስፋፋበት፣ እጅግ የተሳከረ ዘመን ላይ ነን፡፡ የኤሌክትሪክ ሃይል፣ ለወትሮ የእድገትና የስኬት ውጤት፣ ከዚያም አልፎ ወደላቀ እድገት የሚያስወነጭፍ የስኬት ኃይል እንደሆነ ይታወቅ…
Page 3 of 193