ህብረተሰብ

Rate this item
(4 votes)
“-- እያንዳንዱ የታሪክ ክስተቱ በመለኮት አጥር የተተበተበ ህዝብ፣ እንደ ሃበሻ ያለ አይመስለኝም፡፡ እንዴት? በሉ፡፡ የነገሰ ንጉስ ሁሉ በበቃና በነቃ እድሜጠገብ አባት፤ ጢሙ መሬት አበስ፣ ሹሩባው ሰማይ ጠቀስ፣ ቅዱስ ራእይ የታየለት፣ ህልም የታለመለት፤ የህዝብ አመራር ጥበብ በጥራዝ መልክ ከደመናየወረደለት፤ በየጦርነቱ መላዕክት…
Rate this item
(6 votes)
የኑሮ ጉዳይ፣ ከሁሉም ነገር ይቀድማል! ከአገርም ጭምር!የሁለት መቶ ሺ ብር ሽያጭ የሚያከናውን ሱቅ፣ አንድ ሚሊዮን ብር ተብሎ ከተገመተበት፣ የ45 ሺ ብር ተጨማሪ የታክስ ክፍያዎችን ያስከትልበታል፤ ከነቤተሰቡ ኑሮውን ይደረምስበታል። የሰዎችን የግል ኑሮ፣ ከሁሉም የላቀ ክቡር ጉዳይ መሆኑን ላለመቀበል የሚያንገራግር ወይም የሚያናንቅ…
Rate this item
(0 votes)
‹‹የዛሬው ስኬቴ ከቤተሰቦቼ ተስፋ ጋር የተቆራኘ ነው›› በላይነሽ አወቀ አባተ፤ ምስራቅ ጎጃም ዞን ሸበል በረንታ በተባለ አካባቢ ደንጋባ በተባለች የገጠር ቀበሌ ነው የተወለደችው፡፡ እንደ ትልቋ አምባሳደር በላይነሽ ዘባዲያ ሁሉ በልጅነቷ እንጨት በመልቀም፣ ውሃ በመቅዳትና በመላላክ፣ ቤተሰቦቿን ስታገለግል ቆይታ፣ እድሜዋ ለትምህርት…
Rate this item
(1 Vote)
• የኢትዮጵያና እስራኤል ግንኙነት እስከ 3 ሺህ ዓመት ይዘልቃል • ለሁሉም ቤተ-እስራኤላውያን እስራኤል አገራቸው፤ ቤታቸው ናት ተወልደው ያደጉት በደቡብ ጎንደር አምቦ በር በተባለች የገጠር ቀበሌ ውስጥ ነው፡፡ በህጻንነታቸው እንደ ማንኛውም ገጠር ተወልዶ እንዳደገ ልጅ፤ ቤተሰቦቻቸውን እንጨት በመልቀም፣ ውሃ ከምንጭ በመቅዳትና…
Rate this item
(13 votes)
“ከግብር እና ከሞት ማንም አያመልጥም” ይሉ ነበር አሜሪካኖች፡፡ ቱጃሩ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ደግሞ “ላወቀበት ብዙ መንገድ አለ” ይላሉ። የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ሆነው ከመመረጣቸው በፊት የ916 ሚሊዮን ዶላር ኪሳራ እንዳጋጠማቸው በማሳየት ለ18 አመታት ያህል ይህ ነው የሚባል የፌደራል ታክስ እንዳልከፈሉ ይነገራል፡፡…
Rate this item
(0 votes)
በኢትዮጵያ 2 ሚሊዮን በላይ ሕፃናት ትምህርታቸውን ለመቀጠል ድጋፍ ይፈልጋሉበዚህ ዓመት ከሚያስፈልገው ገንዘብ ውስጥ 12 በመቶ ብቻ ነው የተገኘውዩኒሴፍ በሃምቡርግ ጀርመን ከተካሄደው የG-20 አገራት የመሪዎች ጉባኤ አስቀድሞ፣ የገንዘብ እጥረት በግጭት ወይም በአደጋ ቀጣና የሚገኙ 9.2 ሚሊዮን ሕፃናትን ትምህርት እየተፈታተነ መሆኑን ገለጸ፡፡…
Page 4 of 138