ህብረተሰብ
ታላቁ በዕውቀቱ ስዩም « አገሬ » በምትል ግጥሙ ፦ « አገርን ለፈሪ አይሰጡም አደራ ዳር አድርጎት ያድራል የመሀሉን ስፍራ » በማለት የተጠንቀቁ አይነት የዘመን ምሬቱን በሚያስርበት ሙሿዊ ስንኞቹ ይቀጥልና፤ « አገርን ለፈሪ አደራ ብሰጠው የዘላለም ቤቴን በአንድ አዳር ለወጠው »…
Read 921 times
Published in
ህብረተሰብ
ያገራችን ባህል የሴቶችን አካላዊ ውበት ብቸኛና ጠቃሚ ገጽታ አድርጎ በመቁጠሩ ሳቢያ ብዙ ሴቶችን ነፃ ሊያደርጓቸው የሚችሉ ሌሎች ባህርዮቻቸው ላይ ከማተኮር ይልቅ በቤት ውስጥ ተቀንብቦ ለሚኖራቸው ተግባራት መጐልበት ብቻ ቅድሚያ እንዲሰጡ አድርጓቸዋል፡፡ ከዚህ ባለፈ ሴቶች የአካላዊ ውበታቸውን ጠቀሜታ አጉልተው እንዲመለከቱ፣ አድምቀው…
Read 639 times
Published in
ህብረተሰብ
፨ እ.ኤ.አ በ1859 የታተመው <On The Origin Of Species> የተባለው የእንግሊዛዊው ባዮሎጂስት ቻርለስ ዳርዊን(1809-1882) መጽሃፍ የአውሮፓን አስተሳሰብ ነቀነቀ። አዲስ ሃሳብ ይዞ መጣ። እነ ማክስ ዌበር’ን(1864-1920) የመሰሉ የሶሽዮሎጂስት አባት መጽሐፉን አንብበው ተገረሙ። ኸርበንት ስፔንሰር (1820-1903) የተባለ የእንግሊዝ ፈላስፋ መጽሐፉ ከታተመ ከሰባት…
Read 564 times
Published in
ህብረተሰብ
በ1984 ዓ.ም አስራ አንድ ወራት ያህል ለሚፈጅ ስልጠና ጃፓን ሀገር ሄጄ ነበር፡፡ በጃፓን ሀገር ቆይታዬ ከማይረሱኝ ትዝታዎቼ መሀከል የተወሰኑትን እነሆ፡፡ስልጣኔ፡ ሁላችንም እንደምናውቀው ጃፓን፣ የስልጣኔ ማማ ላይ ከደረሱ ጥቂት የአለማችን ሀገሮች አንዷ ናት፡፡ ካስደነቁኝ ነገሮች መሀከል ለማሳያነት ሁለቱን እዚህ ላይ እጠቅሳለሁ፡፡…
Read 701 times
Published in
ህብረተሰብ
የማሽቃሬ ባሮ (የመስቀል በዓል) በካፋ ዞን በአደባባይ ከሚከበሩ ደማቅ በዓላት መካከል ዋንኛው ነው፤ የበዓሉ ተሳታፊዎች ደግሞ ከማንኛውም የሐይማኖት ተቋማት የተውጣጡ ታዳሚዎች ሲሆኑ፣ በዕድሜ ያልተገደበ፣ በጾታ ያልተወሰነ እና ሁሉን የሚያሳትፍ በዓል እንደሆነ ይታወቃል።በዓሉን በአደባባይ ማክበር የተጀመረው ከዛሬ 150 ዓመታት በፊት እንደነበር…
Read 507 times
Published in
ህብረተሰብ
“ቆሻሻ አውጡ!” ሰፈሩ በጽዳት ሰራተኞች ድምጽ ድብልቅልቁ ወጣ። እየተነጫነጭኹ ነቃኹ። ድምጹ ተደገመ. . . . “ቆሻሻ አውጡ!” ይኼን ጥሪ ስሰማ ካለኹበት ተንቀሳቅሶ ቆሻሻ ከመፈለግ ይልቅ አእምሮዬን አውልቆ መስጠት፥ ስጋዬን በፌስታል አንጠልጥሎ መኪናቸው ላይ መዶል ያምረኝ ከጀመረ ሰንብቷል። በሬ በኃይል ተንኳኳ።“ተነሽ!…
Read 501 times
Published in
ህብረተሰብ