ህብረተሰብ

Rate this item
(1 Vote)
‹‹እኛ ያሉብን ችግሮች ብዙ ናቸው፡፡ በዋነኛነት መንገድ ነው፤ መብራትና ውሃም የለንም” ዕድሜ ጠገብ ናት፡፡ ከተቆረቆረች ብዙ ዕድሜ እንዳስቆጠረች ይናገራሉ፤ በጋሞ ጎፋ ዞን የሳውላ ወረዳ ነዋሪዎች፡፡ የወረዳው ዋና ከተማ ብትሆንም መሠረተ-ልማት አያውቃትም ማለት ይቻላል፡፡ መንገድ የላትም፣ ውሃ የላትም፣ መብራት የላትም፤… ሕዝቡ…
Rate this item
(24 votes)
አዋላጇ ጠፍታ ልጁም በእግሩ መጥቶእናቲቱ ሞተች ልጅዬውም ሞቶየሚል የልቅሶ ግጥም አለ። ነፍሰ ጡር እናት ስትወልድ ልጁ በእግሩ ከመጣ አደጋ ነው ይባላል። ጎበዝ አዋላጅ አግኝታ ልጁ በአናቱ እንዲመጣ ልታግዛት ይገባል። ያ ካልሆነ ግን ባልተስተካከለ መንገድ የመጣውን ልጅ ለመውለድ የምታምጠው እናት፣ ለረዥም…
Rate this item
(8 votes)
በቅዳሜ መስከረም 7 ቀን 2009 ዓ.ም በ“አዲስ አድማስ” ጋዜጣ ባሕል ዐምድ ላይ አቶ ቴዎድሮስ ተክለአረጋይ “የወንጌላዊው ደብዳቤ ለአቶ ኃይለማርያም ወይስ ለአቶ ኦባማ” በሚል ርዕስ የሰፈረውን ጽሁፍ በጥሞና አንብቤዋለሁ። ጽሁፉ በአመዛኙ በግምትና በመላምት ላይ የተመሠረተ በመሆኑ በዝምታ ለማለፍ መርጬ ነበር፤ ነገር…
Rate this item
(0 votes)
መስቀል፣ መከበር ብቻ ሳይሆን ይሸኛልም በጋሞ ጎፋ ሕዝቦች፡፡ መስቀል የሚሸኘው በገበያ መኻል በማቋረጥ ነው፡፡ ይህ ሥነ-ሥርዓት የሚከናወነው ደግሞ ደመራው ከተከናወነ ከአንድ ሳምንት በኋላ በሚውለው የመጀመሪያው ገበያ ቀን ነው፡፡ በጋሞ ጎፋ የዛላ ወረዳ አስተዳደር ዋና ከተማ ከሆነችው ጋልማ ከተማ 8 ኪ.ሜ…
Rate this item
(4 votes)
- አፄ ምኒልክ ከእቴጌ ጣይቱ ጋር ጋብቻቸውን የፈፀሙበት ቤት ለግለሰብ መኖሪያነት ተሰጥቷል የአዲስ አበባ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ በአገራችን ለ29ኛ ጊዜ በዓለም አቀፍ ደረጃ ደግሞ ለ37ኛ ጊዜ የሚከበረውን የዓለም የቱሪዝም ቀን አስመልክቶ ለመገናኛ ብዙሃን ባለሙያዎች ሰሞኑን የጉብኝት ፕሮግራም አዘጋጅቶ ነበር፡፡ ከትናንት…
Rate this item
(15 votes)
‹ችግሮችን ለመጋፈጥ ካልፈለግህ፣ ችግሮችን እያነገሥካቸው ትሄዳለህ› የኢራቅ ኩርዶች እንዲህ ይተርካሉ፤አንዲት የልዑል ልጅ ነበረች፡፡ አንድ የምታፈቅረው ልጅም ነበረ፡፡ ታድያ ከአንድ የቤተ መንግሥቱ ጠባቂ ጋር ትመካከርና ይህንን ፍቅረኛዋን ክፍሏ ድረስ ታስገባው ነበር፡፡ የቤተ መንግሥቱ ጥበቃ የተወሰነ ገንዘብና ልብስ ትሰጠው ስለነበር በደስታ ምሥጢሩን…
Page 7 of 124