ህብረተሰብ

Rate this item
(7 votes)
የዛሬን አያድርገውና መስከረም አደይ ነስንሶ በችቦ እየሣቀ ሲመጣ በደስታ የማይፈለቀቅ ከንፈርና ልብ የለም፡፡ ጥሎብኝ እኔም ከመስከረም ጋር ለመሣቅ ነፍሴን ሞርጄ ነበር የምጠብቀው፡፡ ከልጅነቴ ጀምሮ ለአዲስ ዓመት የነበረኝ ፍቅር የትየለሌ ነው፡፡ ሀጫ በረዶ የመሠለው ጄረቴ… ጥርት ያለው ሠማይ፣ ድፍን ጨለማ ሀምሌ…
Rate this item
(15 votes)
• የአማራ፣ የትግሬ ወይም የኦሮሞ ስርወ - መንግሥት ኢትዮጵያ ውስጥ አልነበረም• ‹‹ምኒልክ ጡት ቆርጠዋል” ብለው ሀውልት ያቆሙ በድርጊታቸው ማፈር አለባቸው• በ21ኛው ክፍለ ዘመን የግዕዝ ፊደላትን ጠልተን ላቲን ፍለጋ የሄድንበት ምክንያትምንድን ነው?(ካለፈው የቀጠለ) ባለፈው ሳምንት “አነጋጋሪው የፕ/ር ፍቅሬ ቶሎሳ መጽሐፍ ምጥን…
Rate this item
(36 votes)
 ወልቃይት ላይ እየተነሳ ያለውን የማንነት ጥያቄ ከምሁራን እስከ ሚኒስትሮች ድረስ ልክ እንደ ስልጤ የአዲስ ማንነት ጥያቄ ወይም ልክ በኦሮሚያና ኢትዮ- ሶማሌ ክልል እንደነበረው የድንበር ክርክር አድርገው ሲናገሩና ከዚህ አንፃር የመፍትሔ ሃሳቦችን ሲያስቀምጡ ይሰማል፡፡ እንደሚታወሰው የስልጤ ህዝብ፤ ቀድሞ የሚታወቅበት የጉራጌ ማንነቱ…
Rate this item
(7 votes)
• የህዝቡን ጥያቄ እንደ ተቃዋሚ ፓርቲዎች አሳንሶ ማየት እብደት ነው• አሁን መፍትሄው ህዝብን በተለያዩ ስልቶች ማነጋገር ነው• ሁኔታው ሳይባባስ በጊዜ መፍትሄ ካልተበጀለት አስጊ ነው አሁንም ከመቀዝቀዝ ይልቅ በየጊዜው እየሰፋና እየጋለ ለመጣው ህዝባዊ ተቃውሞና ግጭት ምሁራንና የአገር ዕውቅ ሽማግሌዎች የመፍትሄ ሃሳቦች…
Rate this item
(36 votes)
- የኦሮሞና የአማራ ህዝብ በደምና ስጋ ብቻ ሳይሆን በባህል፣ በኅሊናና በመንፈስ ዳቅሏል፤ ተዋህዷል· አንዳንዶች፤ ‹‹አፄ ምኒልክ ጡት ቆረጡ፤ 5 ሚሊዮን ኦሮሞ ገደሉ›› እያሉ የሚነዙት የሐሰት ፕሮፓጋንዳ ነው· አማራውን እወክላለሁ ብሎ ያወጀ ንጉሠ ነገስትስ ይኖር ይሆን? ነዋሪነታቸው በአሜሪካ የሆነው ፕሮፌሰር ፍቅሬ…
Rate this item
(6 votes)
የኢህአዴግ ሥራ አስፈፃሚ (ነሐሴ 10-15)፣ እና ምክርቤቱ (ነሐሴ 18-22) ባደረጉት የ15 ዓመት “ተሃድሶ” ጉዞ ግምገማ፣ ሁለት መግለጫዎችን አውጥተዋል - የኢህአዴግ የስራ አስፈፃሚ መግለጫ እና የኢህአዴግ ምክር ቤት መግለጫ። ይህ ጽሁፍም እነዚህን መግለጫዎች መነሻ አድርጎ የተፃፈ ነው። የ“ተሃድሶ ግምገማ” የተባሉት በመሰረታዊ…
Page 8 of 124