ህብረተሰብ
ሀገራት የየራሳቸው መገበያያ ገንዘብ እንዳላቸው የሚታወቅ ሲሆን ከተወሰኑ መወራረሶችና መመሳሰሎች በቀር ገንዘቦቻቸውን የሚጠሩበት የየራሳቸው ስያሜዎችም አሏቸው፡፡ ብር፣ ዶላር ፓውንድ፣ የን፣ ፔሶ፣ ወዘተ፡፡ ይሁንና ሁሉም ገንዘቦች የራሳቸው መለያ ምልክት (sign) የላቸውም፡፡ ከዚያ ውስጥ አንዱ የኛው - የሀገራችን ብር ነው፡፡ “ብር” የሚለው…
Read 406 times
Published in
ህብረተሰብ
ይህን ታሪክ የነገረኝ መኖሪያው ወደ ሰበታ አካባቢ የሆነ አንድ ወዳጄ ነው፡፡ ጊዜው...? በትንሹ አንድ አመት አልፎታል፡፡ ታሪኩ እውነተኛ ነው፡፡ የመረጃዬ ምንጭ የሆነው ወዳጄ፤ ብዙ የባልና ሚስት ሽምግልና ላይ የተቀመጠ፣ አመለ-መልካም፣ ጨዋ፣ ፍርድ አዋቂ አዛውንት ነው፡፡ በዚህ ፀባዩ ብዙ ባልና ሚስት…
Read 404 times
Published in
ህብረተሰብ
በዓለም የሀገር አስተዳደር ዘይቤ ውስጥ ጎልተው የሚታወቁት ሁለት አይነት ሥርዓቶች ናቸው። የሕዝብ ተወካዮች (ፓርላማ) እና ፕሬዚዳንታዊ አስተዳደር የሚሏቸው፡፡ የሕዝብ ተወካዮች አስተዳደርን፤ እንግሊዝ ጣሊያንና ሕንድን የመሳሰሉ ሃገሮች ይጠቀሙበታል። በዚህ የአስተዳደር ዘይቤ ወሳኝ ሥልጣን ያለው በጠቅላይ ሚኒስትሩ እጅ ነው፡፡ በ1987 ዓ.ም በወጣው…
Read 475 times
Published in
ህብረተሰብ
ባለፈው ሰኔ የአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሣን ግድያ ተከትሎ በተፈጠረው ሁከትና ግርግር፣ በደረሰው የህይወትና ንብረት ጥፋትና ውድመት ተጠርጥረው በእስር ላይ የቆዩ የባልደራስና ኦፌኮ አመራሮች የሽብርተኝነት ክስ እንደተመሰረተባቸው ይታወቃል፡፡ በሌላ በኩል፤ በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ምክንያት ተራዝሞ የነበረው አገራዊ ምርጫ ዘንድሮ እንዲካሄድ መንግስት ወስኗል፡፡ የፓርቲ…
Read 381 times
Published in
ህብረተሰብ
ሁለት የአብዮት መሪዎች፣ ሌኒንና ማኦ ስለ ቋንቋና ሰለ አብዮት እየተበሳጩ ጽፈዋል፤ አብዮት ስድነትን አዝሎ ይመጣል፤ ስለዚህም አብዮተኛ ሁሉ ቋንቋ ፈጣሪና የቋንቋ ወጌሻ ይሆናል፤ አብዛኛዎቹ የቋንቋ ወጌሻዎች ገና ከመሀይምነት በቅጡ ያልወጡ ናቸው፤ ነገር ግን እነዚህ ጊዜ የሰጣቸው መሀይሞች ተማርን በሚሉት ላይ…
Read 11560 times
Published in
ህብረተሰብ
• ትኩረት ያልተሰጣቸው ሦስት የትምህርት መስጪያ አማራጮች? • ወላጆች ያለ ስጋት ልጆቻቸውን ወደ ት/ቤት እንዴት ሊልኩ ይችላሉ? ባለፈው ዓመት፣ በወርሃ መጋቢት መባቻ ላይ ኮቪድ 19 ዓለም አቀፍ ወረርሽኝ መሆኑን የዓለም የጤና ድርጅት አወጀ፡፡ ከዚያም ቀጥሎ በሀገራችን የመጀመሪያው የኮቪድ ቫይረስ ተጠቂ…
Read 2162 times
Published in
ህብረተሰብ