ህብረተሰብ
Saturday, 30 November 2013 11:13
በባዕድ አገር በግፍ የምትፈስ አንዲት ጠብታ ደም፣ በአገሯ ብዙ የደም ስሮችን ትነዝራለች…!
Written by ጥላሁን አበበ/ወለላው/ Tilahun.ab23@gmail.com
“አንድ ሰው ሁለት ልጆች ነበሩት። ከሁለቱም ታናሹ አባቱን … ‘አባቴ ሆይ ከገንዘብህ የሚደርሰኝን ክፍል ስጠኝ’ አለው፡፡’ ገንዘቡንም አካፈላቸው። ከጥቂት ቀንም በኋላ ታናሹ ልጅ ገንዘቡን ሁሉ ሰብስቦ ወደ ሩቅ አገር ሄደ፣ ከዚያም እያባከነ ገንዘቡን በተነ፡፡ ሁሉንም ከከሰረ በኋላ በዚያች አገር ጽኑ…
Read 2921 times
Published in
ህብረተሰብ
Saturday, 30 November 2013 10:41
የስልሳዎቹ ባለሥልጣናት አገዳደል
Written by ሰሎሞን አበበ ቸኮል Saache43@yahoo.com/solouion.abebe395@facebbok.com
ኅዳር 14 ቀን 1967 ዓ.ም ነበር ያ የፍርሃት ግብታዊ እርምጃ የተወሰደው፡፡ በዚያች እለት ሁለት ጠቅላይ ሚኒስትሮች፣ 13 ሚኒስትሮች (ምክትሎችን ጨምሮ)፣ 1 የዘውድ ም/ቤት ፕሬዚዳንት፤ ዘጠኝ የጠቅላይ ግዛት እንደራሴዎች፤ 2 የሕግ መወሰኛ ምክር ቤት አባላት፣ 11 የተለያዩ የጦር ኃይሎች እና ፖሊስ…
Read 7191 times
Published in
ህብረተሰብ
ከአስራ ሁለት ዓመት በፊት ነበር ለመጀመሪያ ጊዜ የመዝገቡ ተሰማ ስዕሎችን የማየት እድል ያገኘሁት፡፡ በህይወት ከምናያቸው ማራኪ መናፈሻ ስፍራዎች ሁሉ ያማረና የለምለም ድንቅ መስክን በምናባችሁ አስቡ፡፡ አድማስ ድረስ የሚዘልቅ የሚመስልና መንፈስን የሚያዝናና አረንጓዴ መስኩ ላይ ደግሞ፤ በአካል ከምናያቸው ውብ ቆነጃጅት ሁሉ…
Read 4169 times
Published in
ህብረተሰብ
“ይህ ማህበር የጄክዶ ልጅ ነው ለማለት ይቻላል!”(በድሬዳዋ አስ/ማብ -መር የአደጋ ቅነሳ አየበጐ አድራጐት ማህበር የፕሮጄክት ኦፊሰር)* * *“ድሬዳዋ፤ ያለምንም መግቢያ የተፃፈ ድርሰት ናት!” * * *ድሬዳዋ ድንገት ገብተህ ድንገት የምትወጣባት ከተማ ናት”* * *“ድሬዳዋ ኮሙኒቲ አክሽን” (DDCA) “የማህበረ ሰብ ተሳትፎ…
Read 1604 times
Published in
ህብረተሰብ
‘በርካታ’ ስንት ነው?ተፈጥሮ በፊሊፒንስ ላይ ፊቷን አዞረችባት፡፡ ድንገት ከተፍ ያለውና ሱፐር ታይፎን ሃያን የሚል ስም ያወጡለት አሰቃቂ አደጋ አገሪቱን እንዳልነበረች አደረገ፡፡ በሺህዎች የሚቆጠሩ ዜጎቿን ለሞት፣ ለአካል ጉዳት፣ ለርሃብ፣ ለእርዛትና ለአስከፊ መከራ ዳረገ፡፡ ፊሊፒንሳውያን ሸሽተው ሊያመልጡት ያልቻሉት የጥፋት ማዕበል ሳይታሰብ ከተፍ…
Read 1170 times
Published in
ህብረተሰብ
አራቱ ትልልቅ የነዳጅ ኩባንያዎች ይፎካከሩባቸው ነበር የበርካታ ቤተ - ክርስቲያናት ሊቀ ካህን ሆነው አገልግለዋል በ84 ዓመት እድሜያቸው ያለመነፅር በፍጥነት ያነባሉ 63ኛ ዓመት የጋብቻ በዓላቸውን በድምቀት አክብረዋል አለቃ ገ/እግዚአብሔር ገብረየሱስ ይባላሉ፡፡ በአድዋ አውራጃ ማሪያም ሸዊት በምትባል ቦታ በ1922 ዓ.ም እንደተወለዱ ይናገራሉ፡፡…
Read 3033 times
Published in
ህብረተሰብ