ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(0 votes)
የትምህርት አሰጣጡ በአገራችን የተለመደውን የመማር ማስተማር ሂደት የሚያስቀር ነው ተብሏል ጅማ ዩኒቨርሲቲ ኔዘርላንድ ውስጥ ከሚገኘውና በዓለም ታዋቂ ከሆነው ስኩል ኦፍ ማኔጅመንት ጋር በመተባበር በአግሪ ቢዝነስ አለም አቀፍ እውቅና ያለው የሁለተኛ ድግሪ ትምህርት ሊጀምር ነው፡፡ ዩኒቨርሲቲው ሰሞኑን ባካሄደው የምክክር ጉባዔ ላይ…
Rate this item
(0 votes)
መርካቶ - ትላንትና እና ዛሬ መርካቶ ገበያ ብቻ አልነበረችም፡፡ የብዙኃን እናት ነበረች፡፡ መርካቶ የሀገር ተምሳሌት ነበረች፡፡ ከሁሉ አስቀድሞ መርካቶ በሀገር ውስጥም ይሁን በውጪ የምትታወቀው ክፍት ገበያ … (Open Market) በመሆኗ ነበር፡፡ ከአማኑኤል መሳለሚያ እስከ ሀብተ ጊዮርጊስ ድልድይ፣ ከዮሐንስ እስከ ተክለሃይማኖት…
Rate this item
(1 Vote)
 የውጭ አገር እንግዶች ወይም ቱሪስቶች ስለ ኢትዮጵያ ሆቴሎች የሚናገሩት ቅሬታ አለ፡፡ ኢትዮጵያ የበርካታ ባህሎችና ቅርሶች ባለቤት ሆና ሳለች፣ እንግዶች ከቻይና ወይም ከአውሮፓ በመጡ ዕቃዎች ባጌጡ ሆቴሎች ስለሚያርፉ፤ ስለ ኢትዮጵያ ምንም ትዝታ ይዘው እንደማይመለሱ በሚዲያም ሆነ በእርስ በርስ ግንኙነት ሲናገሩ ይሰማል…
Rate this item
(6 votes)
ግንባታው ከስድስት ዓመት በፊት ተጀምሮ በቅርቡ የተጠናቀቀውና ከ“ሁለት ሺህ ሀበሻ የባህል ምግብ አዳራሽ” አለፍ ብሎ የሚገኘው “ሳፋየር አዲስ” ባለ አምስት ኮከብ ሆቴል ለዳግማይ ትንሳኤ ተከፍቶ ስራ ይጀምራል ተብሏል፡፡ ሆቴሉ ከዘመናዊ ብልጭልጭነት የፀዳና በቀደመው የኪነ - ህንፃ ጥበብ በተጠረበ ድንጋይ መገንባቱን…
Rate this item
(2 votes)
ወላጆቻቸውን በተለያየ ምክንያት በሞት ያጡ ህፃናትን፣ በልመና የሚተዳደሩና በሴተኛ አዳሪነት ተሰማርተው የነበሩ እናቶችን ከነልጆቻቸው ሰብስቦ ድጋፍ እያደረገ ያለው ሙዳይ የበጎ አድራጎት ማኅበር፤ ለ3ኛ ጊዜ ከመጋቢት 17 እስከ 24 ቀን 2009 በልዩ ልዩ ዝግጅቶች “የፍቅር ሳምንት” እንደሚያከብር አስታውቋል፡፡ የማኅበሩን የበጎ ተግባር…
Rate this item
(3 votes)
 የትንሳኤን በዓል ምክንያት በማድረግ በኢዮሃ አዲስ ኢንተርቴይመንትና ኤቨንት የተዘጋጀው “ኢዮሃ ፋሲካ” ኤክስፖ ዛሬ ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል ይከፈታል፡፡ ኤክስፖው ሻጭና ገዢን ከማገናኘት ባለፈ ለ22 ቀናት የሙዚቃ ኮንሰርቶችን በወጣትና አንጋፋ ድምፃዊያን በማቅረብ የመዝናኛና የፌስቲቫል ድባብ እንዲኖረው መደረጉን የኢዮሃ…
Page 1 of 49