ንግድና ኢኮኖሚ
ኢትዮጵያና የአውሮፓ ኅብረት ቢዝነስ ፎረም፤ መመሪያ አዘጋጁ ኢትዮጵያ ከመላው ዓለም (በቢዝነስ መስክ) የብዙ ኢንቨስተሮችን ቀለብ እየሳበች ትገኛለች፡፡ ቻይና፣ ቱርክ፣ ሕንድ፣ አውሮፓ፣ አሜሪካ፣… በርካታ ኢንቨስተሮች እየመጡ ነው፡፡ ከአውሮፓ ኅብረት አገሮች የተውጣጡ 300 ኩባንያዎች በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ በኢትዮጵያ ኢንቨስት እያደረጉ ይገኛሉ። ኩባንያዎቹ…
Read 1686 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
ባለአክሲዮኖች ሲመዘግብ ከ24 – 3 ወራት ቤት ሰርቼ አስረክባለሁ በማለት ነበር፡፡ ነገር ግን ከአቅም በላይ በሆኑ ተጨባጭ ችግሮች ቃሉን ማክበር እንዳልቻለ ይገልጻል - ሀበሻ ኮንስትራክሽንና ማቴሪያል ልማት (ሀኮማል)፡፡ ስለዚህ ጉዳይ በተለያዩ ጊዜያት ባለአክሲዮኖቼን ጠርቼ ችግሮቹን በማስረዳት ተወያይተናል ብሏል፡፡ ያለፈው ሁለት…
Read 3972 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
በዚህ ዓመት በሦስት ፕሮግራሞች ለነዋሪዎች ከሚተላለፉት 75ሺህ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ውስጥ በአቧዶ፣ በባሻወልዴ ችሎት፣ በልደታ፣ … ሳይቶች ግንባታቸው የተጠናቀቁ ከ35ሺህ በላይ ቤቶች ዕጣ ነገ እንደሚወጣ ተገለፀ፡፡ የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት አስተዳደር፣ የኮንስትራክሽንና ቤቶች ልማት አስተዳደርና የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ የቤቶች…
Read 16934 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
ማንም ቢሆን ስደትን ወዶ አይመርጥም፤ ተገድዶ እንጂ፡፡ በብዙ ሺ የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን በስደት ላይ ይገኛሉ፡፡ ከፊሎቹ የፖለቲካ ስደተኞች፣ ከፊሎቹ ደግሞ የኢኮኖሚ ስደተኞች ናቸው፡፡ አንዳንዶች የስደት ህይወት ሳያመቻቸው ቀርቶ ከአገራቸውም ከኑሯቸውም ሳይሆኑ ቀርተዋል፡፡ አንዳንዶች ደግሞ ያለሙት ተሳክቶ ከራሳቸውም አልፈው ለአገር ለወገናቸው ይተርፋሉ፡፡…
Read 2537 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
Monday, 16 March 2015 09:45
“የግል ሪል እስቴት የበለጠ ድጋፍ ካገኘ የቤት ፍላጎትን በየደረጃው ለማሟላት አቅም አለው”
Written by መንግሥቱ አበበ
አቶ ገብረየሱስ ኢጋታ (የጊፍት ሪል እስቴት መስራችና ማኔጂንግ ዳይሬክተር)ጊፍት ሪል እስቴት ባለፉት አስር ዓመታት በቤቶች ልማት ዘርፍ የነበረውን ተሳትፎ እንዴት ይገልጹታል?ጊፍት ሪል እስቴት በኢትዮጵያ ያለው ዕድገትና የልማት ፍላጎት የወለደው ኩባንያ ነው። በኢትዮጵያ በየጊዜው እየጨመረ ከመጣው የህዝብ ብዛትና ሃገሪቱ እያስመዘገበች ካለው…
Read 4403 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
ዕድሜያቸውን ሙሉ ከሆቴል ቤት አስተናጋጅነት ሥራ ተለይተው አያውቁም፡፡ የዛሬው የ72 ዓመት ሸንቃጣ አዛውንት በጥቁር ሱፋቸው ላይ ቀይ ክራቫት አስረው፤ ሳህን፣ ሹካ፣ ማንኪያ፣ ብርጭቆ፣ ጠርሙስ፣ እያነሳሱ፣ ወይም ጠረጴዛውን እያፀዱና እያስተካከሉ “ታዟል? ምን ይምጣላችሁ? …” እያሉ እንግዶቻቸውን ያስተናግዳሉ፡፡ እንግዳ የሆነ ሰው የሆቴሉ…
Read 5923 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ