ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(7 votes)
ዘንድሮ በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል ለገናና ለፋሲካ በዓላት የሚዘጋጀውን የንግድ ኤክስፖ ጨረታ በ22.5 ሚሊዮን ብር ያሸነፈው ኢዮሃ አዲስ ኢንተርቴይንመንት ነው፡፡ ድርጅቱ የቀይ መስቀልንም የ5 ቀናት ኤግዚቢሽን ጨረታ አሸንፏል፡፡ የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ ናፍቆት ዮሴፍ ከኢዮሃ አዲስ ኢንተርቴይንመንትና ኤቨንት ሥራ አስኪያጅና ባለቤት…
Rate this item
(0 votes)
መንግሥታዊው የቻይና ዓለም አቀፍ ኮሜርስ ም/ቤትና የኢትዮጵያ ንግድ ም/ቤትና የዘርፍ ማኅበራት በጋራ ያዘጋጁት ኢትዮ ቻይና የንግድና ቢዝነስ ፎረም ተቋቋመ፡፡ በደቡብ አፍሪካ-ደርባን ከተካሄደው የአፍሪካ ቻይና ፎረም መልስ በሳምንቱ መጀመሪያ በራዲሰን ብሎ በተካሄደው ጉባኤ፣ የኢትዮ - ቻይና የንግድና ቢዝነስ ፎረም የተመሰረተ ሲሆን፣…
Rate this item
(0 votes)
መሰረቱ ጃፓን በሆነው ጁኪ (Juki) ኮርፖሬሽን ስር የሚተዳደረው የሲንጋፑሩ ጁኪ የጨርቅ የቆዳ ልብሶች ስፌት መሳሪያ በማምረት በዓለም ቀዳሚ ሲሆን በኢትዮጵያ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት መክፈቱን ገለጸ፡፡ ሰሞኑን በሂልተን ሆቴል በተካሄደው የማስተዋወቅ ፕሮግራም በክብር እንግድነት የተገኙት የኢንዱስትሪ ሚ/ር ዴኤታ አቶ ታደሰ ኃይሌ፣ የረዥም…
Rate this item
(0 votes)
በሪል ኢስቴትና በኮንስትራክሽን ግብአቶች ላይ ያተኮረ ዓለም አቀፍ ኤግዚቢሽን ለሦስት ቀናት ሊካሄድ ነው፡፡ አጀት ፕሮሞሽን ከመከር ሪል ስቴት ጋር በመተባበር ያዘጋጀውና Home up የተሰኘው ይኸው ኤግዚቢሽን፣ በኮንስትራክሽኑ ዘርፍ የተሰማሩ አካላትን እርስ በርስ ለማገናኘትና የገበያ ትስስርን እንዲፈጥሩ ለማድረግ ከማስቻሉም በላይ ልምድና…
Rate this item
(2 votes)
የቴሌኮም መሰረተ ልማት አቅራቢው ዜድቲኢ ኩባንያ፤ በኢትዮጵያ በሁለት አይነት መስኮች ተሰማርቷል፡፡ ሞባይል ስልኮች አምርቶ ያቀርባል። በሌላ በኩል የኔትወርክ ዝርጋታ ያከናውናል። በአሜሪካ ገበያ በስማርት ስልኮች የገበያ ድርሻ ኩባንያው በሁለተኛ ደረጃ ላይ ይገኛል፡፡ በአውሮፓና በእስያም ቢሆን ድርሻው ሰፊ ነው፡፡ በአፍሪካ በተለይ በኢትዮጵያ…
Rate this item
(1 Vote)
የኢትዮ-ኮርያ የቢዝነስ ፎረም የተካሄደ ሲሆን ከኮርያ የጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ኩባንያዎች ለመጡ 40 ያህል የኢንዱስትሪው ኃላፊዎች በኢትዮጵያ በዘርፉ ስላለው የኢንቨስትመንት ሁኔታ ገለጻ ተደርጓል፡፡ ከትናንት በስቲያ በካፒታል ሆቴል የተካሄደውን የቢዝነስ ገለጻ ከኮርያ የንግድ ኢንዱስትሪና ኢነርጂ፣ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስትር፣ ከኮርያ ጨርቃጨርቅ ኢንዱስትሪ ፌዴሬሽን፣…