ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(0 votes)
 መቀመጫውን በስዊዘርላንድ፣ጄኔቫ ያደረገው የተባበሩት መንግሥታት የንግድ ለልማት ጉባኤ (አንክታድ)፣የአፍሪካ ቢሮውን በአዲስ አበባ የከፈተ ሲሆን ቢሮው የተከፈተው የጉባኤው አባል አገራትን በቀጥታና በቅርበት ለማገልገል ታቅዶ ነው ተባለ፡፡ የጉባኤው ዋና ጸሐፊ ዶ/ር ሙኪሳ ኪቲዩ ባለፈው ረቡዕ በመክፈቻ ሥነስርዓቱ ላይ እንደተናገሩት፤ የጉባኤው የአፍሪካ ቢሮ…
Rate this item
(1 Vote)
 - በዘርፉ የሚነሱ ችግሮችን ይፈታል ተብሏል የመጓጓዣ አውሮፕላኖችን የወንበር ገደብ ጨምሮ በግሉ የአቪየሽን ዘርፍ ላይ የሚታዩ አጠቃላይ ችግሮችን ይፈታል ተብሎ የሚጠበቅ ፖሊሲ፣ በያዝነው ዓመት መጨረሻ ተጠናቅቆ ተግባራዊ እንደሚሆን የትራንስፖርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የሚኒስቴሩ የኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ኃላፊ አቶ አሳልፈው አመዲን ለአዲስ አድማስ…
Rate this item
(0 votes)
ሳምሰንግ ኤሌክትሮኒክስ ለምርቶቹ የጥገና አገልግሎት የሚሰጥበት የደንበኞች አገልግሎት ማዕከል በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ከፈተ፡፡ ለሳምሰንግ ሞባይልና ለሁሉም የሳምሰንግ ኤሌክትሮኒክ ምርቶች የጥገና አገልግሎት ለመስጠት ያስችላል የተባለውንና በአዲስ አበባ ከተማ ቴሌ መድኀኒዓለም አካባቢ የተቋቋመውን የደንበኞች አገልግሎት ማዕከል ከትናንት በስቲያ መርቀው የከፈቱት የኩባንያው…
Rate this item
(5 votes)
አቶ ዘመዴነህ ንጋቱ የኧርነስት ኤንድ ያንግ የኢትዮጵያ ማኔጂንግ ፓርትነርና ትራንሲሽን አድቫይሰሪ ሰርቪስ (TAS) ኃላፊ ናቸው፡፡ በ3ኛው ፋይናንስ ለልማት ዓለም አቀፍ ጉባኤ፣ የኢትዮጵያ ገበያ እየፈጠረ ያለውን አስገራሚ ዕድገትና የኢንቨስትመንት አማራጮች አስመልክተው ባቀረቡት ጥናታዊ ጽሑፍ፤ በኢትዮጵያ ኢንቨስት ለማድረግ የሚጋብዙ 10 ምርጥ ምክንያቶች…
Rate this item
(1 Vote)
ከሁለት ሳምንት በፈት በዓለም ትልቅ ስም ያላቸው ታዋቂ ሆቴሎች ወደ አፍሪካ እየተመሙ መሆናቸውን ነግረናችሁ ነበር - መዳረሻቸውን ሳንጠቅስ፡፡ አሁን ከመዳረሻ አገሮች አንዷ ሩዋንዳ መሆኗ ታውቋል፡፡ በሩዋንዳ በሆቴል ዘርፍ ኢንቨስት ለማድረግ ከቆረጡት ታዋቂ ሆቴሎች መካከል ማሪዮት፣ ራዲሰን ብሉ፣ ሸራተን፣. ጎልደን ቱሊፕ፣…
Rate this item
(3 votes)
ምንም የተፈጥሮ ሀብት የሌላቸው እንደ ዱባይ ያሉ አገሮች ሰው ሰራሽ የቱሪስት መስህብ እየሰሩ የጎብኚዎችን ልብ ሲያማልሉ ኢትዮጵያ በተፈጥሮ፣ በሰው ሰራሽና በህዝቦቿ ቱባ ባህል የበለፀገች ብትሆንም አገሪቷም ሆነች ህዝቦቿ ለዘመናት የዚህ ሀብት ተጠቃሚ አለመሆናቸው በርካታ ኢትየጵያውያን የሚቆጩበት ጉዳይ ሆኖ ቆይቷል፡፡ ሰሞኑን…