ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(7 votes)
270 ሚ.ብር የወጣበት ፕላኔት ሆቴል፤ ሁሉ ነገር ሲጠናቀቅ ወጪው 300ሚ. ይደርሳል ባለቤቱ ወደ ንግድ የገቡት 150 ብር ይዘው ነው ከመቀሌው ሰማዕታት ሐውልት ቁልቁል በእግር 4 ደቂቃ ቢጓዙ፣ እየተገነባ ካለው ስታዲየም ፊትለፊት ግርማ ተላብሶ ያገኙታል፤ ፕላኔት ሆቴልን፡፡ ሆቴሉን ውበት ያጐናፀፈው የሕንፃው…
Rate this item
(4 votes)
አቶ ዘሪሁን አበበ ይግዛው ይባላሉ፡፡ የአባይን የውሀ ፖለቲካና የታላቁን ህዳሴ ግድብ ማዕከል አድርጐ ሙያዊ ድጋፍ ለመስጠት የተቋቋመው “የኢትዮጵያ አለም አቀፍ ባለሙያዎች ድጋፍ ለአባይ” ማህበር የህዝብ ግንኙነትና የኮሚዩኒኬሽን ሀላፊ ናቸው፡፡ የዛሬ አራት ወራት የተቋቋመው የሙያተኞች ማህበር እንዴት እንደተመሰረተ፣ ስለተመሰረተበት አላማ፣ ማህበሩ…
Rate this item
(7 votes)
በትውልድ ቀዬው ሆስፒታል ሊሠራ አቅዷልከቢዝነስ ጋር የተዋወቁት በአዳማ ከተማ ባሠሩት ባለ አራት ፎቅ ሕንፃ ነው፡፡ ከዚያም እግሩን ስላመመው አሜሪካ ሄዶ ቀዶ ሕክምና (ኦፕሬሽን) አደረገ፡፡ እግሩ በደንብ ድኖ ልምምድ ለመጀመርና ወደ ሩጫ ለመመለስ ረዥም ጊዜ ይፈልጋል፡፡ ያንን ጊዜ በከንቱ ማባከን አልፈለገም፡፡…
Rate this item
(43 votes)
መኪና በዱቤ እየሸጠ ነው መኪኖችን ወደ ውጭ ለመላክና አዳዲስ ሞዴሎች ለማቅረብ አቅዷልየሚያሰራው ባለ 5 ኮከብ ሆቴል ዘንድሮ ይመረቃል ባለሀብቶቹ ሦስት ኢትዮጵያውያን ናቸው፡፡ የትራንስፖርትና የኮንስትራክሽን ዘርፉን በተሽከርካሪ አቅርቦት በመደገፍ፣ በሀገሪቱ ልማት የበኩላቸውን ሚና መጫወት ስለፈለጉ፣ በ1996 ዓ.ም በአራት ሚሊዮን ብር በላይአብ…
Rate this item
(6 votes)
ለግንባታው 246 ሚ. ብር ወጥቷል የኦሎምክፒክ ደረጃ ያለው መዋኛ፣ ሲኒማ ቤቶች፣ ናይት ክለብ … ይገነባሉ 8 ሰዎች የሚይዘው ጃኩዚ ውሃ የማያበላሸው LCD ቲቪ አለው ሳውዝ ስታር ኢንተርናሽናል ሆቴል በደቡብ ኢትዮጵያ ከአዲስ አበባ 275 ኪ.ሜ ላይ በሀዋሳ ከተማ ተገንብቶ በቅርቡ ሥራ…
Rate this item
(3 votes)
“በህይወት እስካለህ ደግ መስራት ጥሩ ነው”በሆለታ ተወልደው ያደጉት አቶ ዘነበ ክንፉ ታፈሰ፣ ለትምህርት ወደ ራሽያ የሄዱት የዛሬ 22 ዓመት ገደማ ነው፡፡ ከልጅነታቸው ጀምሮ የፅሁፍ ፍቅር ነበራቸው፡፡ ነፃ የትምህርት እድል አግኝተው ወደ ሩሲያ የሄዱትም ኢንተርናሽናል ጆርናሊዝም (ዓለም አቀፍ ጋዜጠኝነት) ለመማር ነበር፡፡…