Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(1 Vote)
ፍላጐት እውቀትና ሙያ፣ ጉልበትና በራስ መተማመን እንጂ፣ ቤሳ ቤስቲን አልነበራትም፡፡ አንድ የቤትና የቢሮ ቁሳቁስ ማምረቻ ድርጅት ሄዳ ጣውላ በዱቤ እንዲሸጡላት ጠየቀች፡፡ የድርጅቱ ባለቤት ወጣቷ ሴት በድፍረትና በልበ ሙሉነት ባቀረበችላቸው ጥያቄ ቢገረሙም፣ “ከየት አምጥተሽ ልትከፍይኝ ነው? አይሆንም” አላሉም፡፡ “እሺ ውሰጂ” አሏት፡፡…
Saturday, 04 August 2012 10:34

“ገንዘቡ ባይኖረን ቃልኪዳኑ አለን”

Written by
Rate this item
(2 votes)
የድርጅታችሁ ዓላማ ምንድነው? ሀገራዊ ራዕይ መሸከም የሚችል ትውልድ መፍጠር ነው፡፡ እስካሁን ይህን ለመተግበር በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚማሩ ሴት ተማሪዎች ላይ ሰርተናል፤ ሴቶችን ማስተማር ሀገርንና ሕዝብን ማስተማር ነው በሚል መርህ፡፡ ባለፈው ዓመት ለሰባት ሺህ ሴቶች በሚሊኒየም አዳራሽ ጉባዔ አዘጋጅተን፣ ስኬታማ ሴቶች…
Rate this item
(0 votes)
ሐበሻ ሲሚንቶ ለደቡብ አፍሪካ ኩባንያዎች የ21 ሚሊዮን ዶላር አክሲዮኖች ሸጠ በግንባታ ሂደት ላይ የሚገኘው ሐበሻ ሲሚንቶ አ.ማ የካበተ ልምድና ከፍተኛ የገንዘብ አቅም ካላቸው ሁለት የደቡብ አፍሪካ ኩባንያዎች ጋር በጋራ ለመሥራት ተፈራርሟል፡፡ የአክሲዮን ማኅበሩን አዋጪነት ተገንዝቦ 12 ሚሊዮን ዶላር ኢንቨስት በማድረግ…
Rate this item
(0 votes)
በግንባታ ሂደት ላይ የሚገኘው ሐበሻ ሲሚንቶ አ.ማ የካበተ ልምድና ከፍተኛ የገንዘብ አቅም ካላቸው ሁለት የደቡብ አፍሪካ ኩባንያዎች ጋር በጋራ ለመሥራት ተፈራርሟል፡፡ የአክሲዮን ማኅበሩን አዋጪነት ተገንዝቦ 12 ሚሊዮን ዶላር ኢንቨስት በማድረግ 27 በመቶ የአክሲዮን ድርሻ ባለቤት የሆነው ፕሪቶሪያ ፖርትላንድ ሲሚንቶ (ፒፒሲ)…
Rate this item
(0 votes)
ሐበሻ ቢራ አ.ማ የ300 ዓመት ልምድ ካለው ግዙፍ የኔዘርላንድ ኩባንያ ጋር ለመሥራት ከመስማማቱም በላይ ማኅበሩ ለሽያጭ ካቀረባቸው አክሲዮኖች ውስጥ 35 በመቶ ለባቫሪያ መሸጡን አስታውቋል፡፡ ሐበሻ ቢራ በ250 ሚሊዮን ብር የተፈቀደ ካፒታል በ2010 ዓ.ም የተቋቋመ አዲስ ኩባንይ ሲሆን እስካሁን ባደረገው እንቅስቃሴ…
Rate this item
(0 votes)
“የተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅን መሰረት አድርጐ በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር (የካቲት 5 ቀን 1995 ዓ.ም) በወጣ መመሪያ ዳቦ፣ እንጀራ ወይም ወተት የመሸጥ ሥራ ከታክሱ ነፃ ተደርጓል፡፡ “እነዚህን አቅርቦቶች ከታክሱ ነፃ የሆኑበት ምክንያት ለህብረተሰቡ መሰረታዊ አቅርቦቶች በመሆናቸው ሲሆን አቅርቦቶቹን የሚያቀርብ ሰው…