Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(2 votes)
ከቅርብ አመታት ወዲህ በአገሪቱ እየተበራከቱ ከመጡ የንግድ ዘዴዎች መካከል የአክስዮን ማህበራት ተጠቃሽ ናቸው፡፡ በአክስዮን ማህበራት እየተደራጁ በተለያዩ የንግድ ዘርፎች እንቅስቃሴ በማድረግ የተሻሉ ሥራዎችን እየሰሩ የአክስዮኑን አባላት፣ አገራቸውንና ዜጐቻቸውን እየጠቀሙ ያሉና ተጨባጭ ውጤት ያስመዘገቡ ማህበራት እንዳሉ ሁሉ የአክስዮን ሽያጫቸውን ካጠናቀቁ በኋላ…
Saturday, 14 April 2012 11:32

ኢንሹራንስ እና የግንዛቤ ችግር

Written by
Rate this item
(3 votes)
ኢንሹራንስ ከፈጣሪ ጋር ምንም ግንኙነት የለውም… * ወላጅ ሲሞት ልጆች ያለ አሳዳጊ አይቀሩም - እንዴት? * የህይወት ዋስትና ለሞት ብቻ አይደለም - ለጡረታም! * አንድ ጃፓናዊ ገና ሲወለድ ነው የህይወት ዋስትና የሚገባለት… አቶ ጌትነት አበራ ሺበሺ ለበርካታ ዓመታት በኢንሹራንስ ኢንዱስትሪ…
Rate this item
(0 votes)
የአየር ንብረት ለውጥ በተለያዩ የዓለማችን ክፍሎች ተፅዕኖውን እያሳረፈ ነው፡፡ ግግር በረዶ እየናደ፤ በጐርፍ እያጥለቀለቀ፣ በሰደድ እሳት እያቃጠለ፣ በድርቅ እየመታ፣ … በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሕዝቦችን ለሞት ለረሃብ ለበሽታና ለሰቆቃ … እየዳረገ ነው፡፡ ይህ አስከፊ አደጋ በናይል ተፋሰስ አካባቢም ጥላውን አጥልቷል፡፡ አካባቢው በአየር…
Rate this item
(0 votes)
“ኑሮው ዕለት ተዕለት እየከበደ ነው” ራስዎትን ለአንባቢያን ያስተዋውቁ…. ሳህሌ ጨማሪ እባላለሁ፡፡ ቤተሰቦቼ ካፈሯቸው 8 ልጆች አንዱ ነኝ፡፡ ትውልዴ በቀድሞ ጨቦና ጉራጌ አውራጃ ቸሀ ወረዳ ዳጉና ቀበሌ ሲሆን አሁን የ51 ዓመት ሰው ነኝ፡፡ ወንድምና እህቶቼ አባትና እናቴን ጨምሮ ሁሉም ቤተሰቦቼ በሞት…
Rate this item
(0 votes)
አቶ ግርማ ማናዬና ልጃቸው ያሬድ ግርማ በአሁኑ ወቅት ተክሉ ደስታ ወርቅ ቤት እየሰሩ ይገኛሉ፡፡ አባት የ35 ዓመት፣ ልጅ ደግሞ የ13 ዓመት ልምድ አላቸው፡፡ በርካታ ጌጣጌጦችን ለታዋቂ ሰዎች፣ ለመንግሥት ባለስልጣናት፣ ለአገር መሪዎችና ለአትሌቶች ሠርተዋል፡፡ ሙያን ከቤተሰብ መውረስ ብቻ ስኬታማ አያደርግም፡፡ ለማንኛውም…
Rate this item
(1 Vote)
ሙስና የእድገት ፀር ነው፡፡ ሙስና የሀገርንና የህዝቦችን እድገትና ኑሮ በማቀጨጭ በድህነት መማቀቅን ያስከትላል፡፡ ሙስና ለሀገርና ለስርአቷ ከፍተኛ አደጋ ነው እያሉ መስበክ የአዳማጩን ወይም የአንባቢውን ንቃተ ህሊና ዝቅ አድርጐ እንደመገመት ሊቆጠር ይችላል፡፡ ለምን ቢባል? ከላይ የተገለፁት ጉዳዮች በሙሉ ተጨማሪ ማብራሪያ ሳያስፈልጋቸው…