ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(0 votes)
በ12 ወራት 1 ቢ. ዶላር የከሰሩት ትራምፕ፣ ከአምናው ደረጃቸው በ220 ዝቅ ላለፉት ሶስት አመታት የአለማችን ቁጥር አንድ ቢሊየነር ሆነው የዘለቁት አሜሪካዊው የማይክሮሶፍት መስራች ቢል ጌትስ፣ ዘንድሮም የአለማችን ቁጥር አንድ ባለጸጋ መሆናቸውን ታዋቂው ፎርብስ መጽሄት በሳምንቱ መጀመሪያ ላይ ይፋ ባደረገው የ2016…
Rate this item
(0 votes)
የሰሜን ኮርያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ፣ አሜሪካ በሰሜን ኮርያ ላይ ወታደራዊ እርምጃ ልወስድ እችላለሁ በሚል በይፋ ማስጠንቀቋ፣ አገራቸውን ፍርሃት ውስጥ እንደማይከታትና የኒውክሌርና የሚሳየል ፕሮግራሞቿን ከማካሄድ እንደማይገታት ማስታወቃቸውን አሶሼትድ ፕሬስ ዘግቧል፡፡የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሬክስ ቲለርሰን ባለፈው አርብ በሰጡት መግለጫ፣…
Rate this item
(0 votes)
 ከሰሞኑ ይፋ የተደረገው የ2017 የአለማችን አገራት የደስተኛነት ደረጃ ሪፖርት፣ ኖርዌይን ከ155 የአለማችን አገራት በቀዳሚነት ሲያስቀምጥ፣ የመካከለኛው አፍሪካ ሪፐብሊክ ደግሞ በመጨረሻ ደረጃ ላይ ትገኛለች ማለቱን ኒውዮርክ ታይምስ ዘግቧል፡፡ ስድስት ያህል የአገራትን ማህበረ-ኢኮኖሚያዊ ሁኔታ መመዘኛ መስፈርቶችን በመጠቀም በየአመቱ የአገራትን የደስተኛነት ደረጃ ይፋ…
Rate this item
(0 votes)
 ድንገተኛ እሳት በሚፈጥረው ኖት 7 ምርቱ የከፋ ቀውስ ውስጥ ገብቶ የከረመው ሳምሰንግ ኩባንያ፣ አዲሱን ስማርት ፎን ምርቱን ጋላክሲ ኤስ 8ን በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ይፋ በማድረግ ለገበያ ያበቃል መባሉን ዘ ኢንዲፔንደንት ዘግቧል፡፡ሳምሰንግ ኩባንያ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረውንና ከዚህ ቀደም ለገበያ ከቀረቡት…
Rate this item
(2 votes)
ሁለት ዳኞች አዲሱን የትራምፕ የጉዞ ገደብ አግደውታል ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ አሜሪካ በተባበሩት መንግስታት ድርጅትና በራሱ ለጋሽ ድርጅቶች በኩል ለአለማቀፍ እርዳታና ለልማት የምትሰጠውን የገንዘብ መጠን በ28 በመቶ ያህል ለመቀነስ የሚያስችል ምክረ ሃሳብ ማቅረባቸውን ቢቢሲ ዘገበ፡፡ምክረ ሃሳቡ በኮንግረስ ተቀባይነት ካገኘ ኢትዮጵያን ጨምሮ…
Rate this item
(1 Vote)
 ራፐሩ ስኑፕ ዶግ ትራምፕን ተኩሶ ሲገድላቸው የሚያሳይ ቪዲዮ ለቋል የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ፤ የታንዛኒያውን አቻቸውን ጆን ማጉፋሊን በማድነቅ ሌሎች የአፍሪካ መሪዎችን አጣጣሉ የሚል ሃሰተኛ መረጃ ያሰራጩ ቲቢሲ የተሰኘው የታንዛኒያ የብሮድካስቲንግ ተቋም ባልደረቦች የሆኑ 9 ጋዜጠኞች ከስራ መታገዳቸው ተዘግቧል፡፡ጋዜጠኞቹ “ትራምፕ ሙጉፋሊን…
Page 1 of 67