ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(1 Vote)
ዋጋው ከአንድ የአሜሪካ አዲስ መኪና መሸጫ በ307,000% ይበልጣል ታዋቂው የጀርመን የመኪና አምራች ኩባንያ መርሴድስ እ.ኤ.አ በ1955 የተመረተችዋንና መርሴድስ-ቤንስ ኤስኤልአር የተባለችዋን ጥንታዊ እጅግ ውድ መኪና ክብረ ወሰን ባስመዘገበ ሽያጭ በ143 ሚሊዮን ዶላር መሸጡን አስታውቋል፡፡ኩባንያው ለረጅም አመታት በልዩ ቅርስነት አስቀምጧት የኖረችዋን ይህቺን…
Rate this item
(1 Vote)
በመላው አለም በአመቱ 579 ሰዎች የሞት ፍርድ ተፈጻሚ ሆኖባቸዋል ባለፈው የፈረንጆች አመት 2021 ብቻ በአለም ዙሪያ በሚገኙ 18 አገራት ውስጥ በ579 ሰዎች ላይ የሞት ፍርድ ቅጣት ተፈጻሚ እንደሆነባቸውና፣ 356 ሰዎችን በሞት የቀጣችው ግብጽ ከአለማችን አገራት ቀዳሚነቱን መያዟን ሰሞኑን የወጣ አንድ…
Rate this item
(2 votes)
 አሸባሪው ቡድን አይሲስ የቀድሞውን የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ጆርጅ ደብሊው ቡሽ ዳላስ ውስጥ ለመግደል ያቀነባበረውን ሴራ ማክሸፉንና የግድያው አቀነባባሪ ባለፈው ማክሰኞ ፍርድ ቤት ቀርቦ ጉዳዩ መታየት መጀመሩን የአገሪቱ የወንጀል ምርመራ ቢሮ ኤፍቢአይ አስታውቋል፡፡አህመድ ሺባብ የተባለና ከ2020 አንስቶ ነዋሪነቱ በኦሃዮ የሆነ የ52 አመት…
Rate this item
(0 votes)
በመላው አለም ግጭትና ጦርነትን ጨምሮ በተለያዩ አስገዳጅ ምክንያቶች ከመኖሪያ አካባቢያቸው የተፈናቀሉ ሰዎች ቁጥር ከ100 ሚሊዮን ማለፉንና ከእነዚህም መካከል 60 ሚሊዮን ያህሉ የአገር ውስጥ ተፈናቃዮች መሆናቸውን ተመድ አስታውቋል፡፡የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን በሳምንቱ መጀመሪያ ይፋ ባደረገው አዲስ መረጃ እንዳለው፤ ከ14…
Rate this item
(0 votes)
- በመላው አለም 237 ሰዎች ቢጠቁም የሞተ ሰው የለም - የአለም የጤና ድርጅት ቫይረሱ ያን ያህል አያሰጋም ብሏል በምዕራብ አፍሪካ አገራት የተለመደውና ከሁለት ሳምንታት በፊት በእንግሊዝ የተከሰተው የዝንጆሮ ፈንጣጣ አውሮፓ፣ አሜሪካና አውስትራሊያን ጨምሮ በአለማችን 18 አገራት በወረርሽኝ መልክ መስፋፋቱ የተገለጸ…
Rate this item
(0 votes)
 • በአለማችን ከሚከሰተው ሞት 16 በመቶው ከብክለት ጋር የተያያዘ ነው• በአለማችን 1 ቢሊዮን አካል ጉዳተኞች ድጋፍ ሰጪ መሳሪያዎችን አላገኙም በመላው አለም በየአመቱ 9 ሚሊዮን ያህል ሰዎች በተለያዩ አይነት ብክለቶች ለህልፈተ ህይወት እንደሚዳረጉና በየአመቱ በመላው አለም ከሚከሰተው አጠቃላይ ሞት 16 በመቶ…
Page 2 of 161