Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(0 votes)
ጥሎብኝ ቆንጆ ሴቶችና ልጃገረዶች እወዳለሁ - ቤርሉስኮኒ የአውሮፓ ኮሜዲያን የአፋቸው መክፈቻ ግሪክ ሆናለች … አውሮፓን ለከፍተኛ የገንዘብ ቀውስ የዳረጋት ስንፍና ነው የአለማችን ቁጥር አንድ ሃያል ኢኮኖሚ ባለቤት የነበረችው አሜሪካ በገንዘብ ቀውስ ተመትታ ስታቃስትና በግዙፍነታቸው በሚያንቀሳቅሱት ትልቅ ሀብት የተነሳ ተዓምር ቢመጣ…
Rate this item
(1 Vote)
አሸባሪነት እየተስፋፋና በዓለም ላይ አሳሳቢ ችግር እየሆነ ባለበት በዚህ ዘመን፣ አሸባሪዎች በሚፈጽሙት ተግባር ፖለቲካዊ ውዝግቦችንና ጠላትነትን አስከትለዋል፡ ሰዎች ለዘራቸው፣ ለብሔራቸው ወይም ለጎሳቸው ያላቸው ታማኝነት ብዙውን ጊዜ አንዳቸው በሌላው ላይ እንዲነሱ አሊያም በመንግስታት መካከል መከፋፈል በመፍጠር እንዲጋጩ ምክንያት ሆኗል፡፡ እ.ኤ.አ በ1914…
Saturday, 22 October 2011 12:15

ዓለም አቀፋዊው ሕዝባዊ አመፅ

Written by
Rate this item
(0 votes)
አለማችን በአዲስ አይነት ሕዝባዊ አመፅና የለውጥ ማዕበል እየተናጠች ነው፡፡ 2011 ዓ.ም ገና ከመጥባቱ በቱኒዚያ የተቀሰቀሰው ሕዝባዊ አመፅ ፕሬዝዳንት ቤን አሊን ካሰናበተ በኋላ ወደ ግብፅ በማምራት ለ30 ዓመታት ተደላድለው ይመሩ የነበሩትን ሙባረክንም ከስልጣናቸው አሽቀንጥሯቸዋል፡፡ ቀጥሎም በየመን፣ በባህሬን፣ በሶሪያ፣ በአልጀሪያ፣ በሊቢያ፣ በኳታር፣…
Rate this item
(1 Vote)
* ጋዳፊ ለህብረቱ በዓመት 40 ሚ.ዶላር ይደጉሙ ነበርየሊቢያው ህዝባዊ አብዮት አሁን ወሳኝ ምዕራፍ ላይ ይገኛል፡፡ የአማጽያኑ ወታደሮች የጋዳፊ ታማኞች የመጨረሻ ይዞታና የጋዳፊ የትውልድ ከተማ የሆነችውን የሲርት ከተማን ለመቆጣጠር ተቃርበዋል፡፡ በህዝባዊ ምርጫ ስልጣን እስከሚያስረክብ ድረስ የሽግግር ምክር ቤቱ ተቀናቃኝ አልባ የሊቢያ…
Saturday, 15 October 2011 12:38

ሶርያ የተሰራችውእንዲህ ነው!

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ቱኒዚያን ከሀያ አመታት በላይ ሠጥ ለጥ አድርገው ሲገዙ የነበሩትን አበዲን ቤን አሊን ለስደት፤ ግብጽን ለአርባ አመታት በማይበገር የብረት ክንድ ጨብጠው በአምባገነንነት ያስተዳደሯትን ሞሀመድ ሆስኒ ሙባረክን ከሥልጣን መንበር አባሮ ለፍርድ ያበቃው፤ ሊቢያን በፍፁም ፈላጭ ቆራጭነት ከአርባ ዓመት በላይ ሲገዙዋት የነበሩትን ኮሎኔል…
Saturday, 08 October 2011 10:30

ላባ አልባዋ ዶሮ እንደወፍ በራለች

Written by
Rate this item
(0 votes)
በአለማችን በየአመቱ ከሚከናወኑት በርካታ አለምአቀፋዊ ጉባኤዎችና ስብሰባዎች አንዱ የተባበሩት መንግስታት ጠቅላላ ጉባኤ ነው፡፡ በየአመቱ አንድ ወር ለሚጠጋ ጊዜ በድርጅቱ ዋና ጽሕፈት ቤት በሚከናወነው በዚህ ጠቅላላ ጉባኤ፤ በርካታ የሀገራት መሪዎች እየተገኙ መናገር አለብን ያሉትን ንግግር አድርገው ይመለሳሉ፡፡ በዚህ በአሁኑ የተባበሩት መንግስታት…