ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(1 Vote)
የቅንጦት ኑሮ የሚገፋው ተዋናዩ፣ የወር ወጪው 2 ሚ. ዶላር ነው “ፓይሬትስ ኦፍ ዚ ካረቢያን” በሚለው ድንቅ ፊልም የሚታወቀው ዝነኛው የፊልም ተዋናይ ጆኒ ዲፕ፣ ለመጠጥ በወር 30 ሺህ ዶላር እንደሚያወጣና በተለያዩ የቅንጦት ነገሮች በየወሩ በድምሩ በአማካይ 2 ሚሊዮን ዶላር እንደሚረጭ የዘገበው…
Rate this item
(0 votes)
ብራንድ ፋይናንስ የተባለው አለማቀፍ ተቋም ባለፈው ረቡዕ ይፋ ባደረገው የ2016 እጅግ ከፍተኛ ዋጋ ያላቸው የዓለማችን ታዋቂ የንግድ ምልክቶች ዝርዝር ውስጥ ጎግል በቀዳሚነት ተቀምጧል፡፡ ተቋሙ በ500 የዓለማችን ታዋቂ የንግድ ምልክቶች ዙሪያ የሰራውን ጥናት ጠቅሶ ዘ ኢንዲፔንደንት እንደዘገበው፣ ታዋቂው የቴክኖሎጂ ኩባንያ ጎግል…
Rate this item
(3 votes)
 አዲሱ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ፣ ባለፈው የአገሪቱ ምርጫ፣ ከመራጮች ምዝገባ ጋር በተያያዘ የማጭበርበር ድርጊት መፈጸሙ እንዲጣራ የሚያደርግ ትዕዛዝ እንደሚሰጡ አስታውቀዋል፡፡ትራምፕ ባለፈው ማክሰኞ በትዊተር ገጻቸው ላይ ባስተላለፉት መልዕክት፤ በሁለት ግዛቶች በመራጭነት የተመዘገቡ አሉ፣ ህጋዊ ያልሆኑ መራጮች ተመዝግበዋል፣ በህይወት የሌሉ ሰዎች ድምጽ…
Rate this item
(0 votes)
ኢትዮጵያ በሙስና ከ176 የአለማችን አገራት 68ኛ ደረጃን ይዛለች ላለፉት ዘጠኝ ተከታታይ አመታት በሙስና ክፉኛ በመዘፈቅ አለምን ስትመራ የዘለቀቺው ሶማሊያ፣ በተጠናቀቀው የፈረንጆች አመት 2016ም ቀዳሚነቷን ማስጠበቋን ትራንስፓረንሲ ኢንተርናሽናል የተባለው አለማቀፍ ተቋም አስታውቋል፡፡ትራንስፓረንሲ ኢንተርናሽናል ባለፈው ረቡዕ ይፋ ባደረገው የአመቱ የዓለማችን የሙስና ሁኔታ…
Rate this item
(2 votes)
 የወቅቱ የአለማችን ቁጥር አንድ ባለጸጋ እና የማይክሮሶፍት መስራቹ አሜሪካዊው ቢሊየነር ቢል ጌትስ፣ በመጪዎቹ 25 አመታት ጊዜ ውስጥ የአለማችን የመጀመሪያው ትሪሊየነር ይሆናሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ አንድ የጥናት ውጤት አመለከተ፡፡የቢልጌትስ ሃብት በፍጥነት እያደገ መሄዱ ከቢሊየነርነት ወደ ትሪሊየነርነት ያሸጋግራቸዋል ቢባልም፣ በመዝገበ ቃላት ውስጥ ግን…
Rate this item
(0 votes)
በተለያዩ ድረገጾች የአሜሪካ ፕሬዚዳንት የመሆን ዕቅድ አለው የሚል መረጃ በስፋት ሲሰራጭበት የከረመው የፌስቡኩ መስራች ማርክ ዙክበርግ፣ መረጃው ሃሰተኛ መሆኑን በመግለጽ፣ ለአሜሪካ ፕሬዚዳንትነት የመወዳደር እቅድ እንደሌለው አስታውቋል፡፡ዙክበርግ በቅርቡ ባልተለመደ ሁኔታ ፖለቲካ ቀመስ አስተያየት መስጠቱን ተከትሎ፣ ወደ ፖለቲካው አለም የመግባትና ለአሜሪካ ፕሬዚዳንትነት…
Page 4 of 67