ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(2 votes)
ሰሜን ኮርያ ጃፓንንና ዋና ዋና የአሜሪካ ወታደራዊ ካምፖችን የማጥቃት ብቃት ያለውን አዲስ የመካከለኛ ርቀት ተወንጫፊ ባለስቲክ ሚሳኤል በገፍ ለማምረት ዝግጅቷን ማጠናቀቋን የአገሪቱ ፕሬዚዳንት ኪም ጆንግ ኡን ባለፈው ማክሰኞ አስታወቁ፡፡ፕሬዚዳንቱ ፑክጉሶንግ 2 የተባለውን ባለስቲክ ሚሳኤል በብዛት ለማምረትና በአገሪቱ ስትራቴጂካዊ የጦር ሰፈሮች…
Rate this item
(1 Vote)
88 የባንክ አካውንቶችና የ14 ኩባንያዎች ሃብቶች እንዳይንቀሳቀሱ በፍ/ ቤት ታግደዋል በምርጫ ቢሸነፉም ስልጣኔን አልለቅም ብለው ሲያንገራግሩ ከቆዩ በኋላ በደረሰባቸው ከፍተኛ ጫና ባለፈው ጥር ወር አገር ጥለው የተሰደዱት የቀድሞው የጋምቢያ ፕሬዚዳንት ያያ ጃሜህ፤ ከመንግስት ካዘና ከ50 ሚሊዮን ዶላር በላይ ዘርፈዋል መባሉን…
Rate this item
(2 votes)
 የእርስ በእርስ ግጭት እየተስፋፋ በመጣባት ማይንማር በየቀኑ እድሜያቸው ከ5 አመት በታች የሆኑ 150 ያህል ህጻናት ለህልፈተ ህይወት በመዳረግ ላይ እንደሚገኙ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ባለፈው ማክሰኞ ማስታወቁን ዘ ጋርዲያን ዘግቧል፡፡በአገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች እየተስፋፋ በመጣው የእርስ በእርስ ግጭት፣ በድህነት እና በበሽታ ለህልፈተ…
Rate this item
(1 Vote)
የህንድ ህዝብ 1.32 ቢሊዮን ሲደርስ፣ የቻይና ግን 1.29 ቢሊዮን ቢደርስ ነው ተብሏል የቻይና የህዝብ ቁጥር ሆን ተብሎ በመጋነን በ90 ሚሊዮን ያህል እንዲጨምር መደረጉንና 1.32 ቢሊዮን ህዝብ ያላት ህንድ በቻይና ተይዞ የነበረውን የዓለማችን የህዝብ ብዛት ደረጃ መረከብ እንደምትችል በጥናት ማረጋገጣቸውን አንድ…
Rate this item
(2 votes)
ሰሞኑን ይፋ የተደረገው የአመቱ የብሉምበርግ አለማቀፍ የጤና ሁኔታ አመላካች ሪፖርት፣ ጣሊያንን ከዓለማችን አገራት እጅግ ጤናማዋ በሚል በአንደኛ ደረጃ ላይ ማስቀመጡን ዘ ኢንዲፔንደንት ዘግቧል፡፡በ163 የዓለማችን አገራት ላይ የተሰራው የጤና ሁኔታ አመላካች ጥናት ሪፖርት፣ ጣሊያን በተለያዩ የጤና መስፈርቶች መሰረት ከአለማችን አገራት በአንደኛ…
Rate this item
(0 votes)
የቢዮንሴ እና የጄይ ዚ ሃብት 1.16 ቢሊዮን ዶላር ደርሷል በቅርቡ መንታ ልጆችን ወልደው ለመሳም እየተዘጋጁ የሚገኙት አሜሪካውያኑ ድምጻውያን ቢዮንሴ ኖውልስ እና የትዳር አጋሯ ጄይ ዚ ከሚሊየነርነት ወደ ቢሊየነርነት መሸጋገራቸውን የዘገበው ፎርብስ መጽሄት፣ የጥንዶቹ የጋራ ሃብት 1.16 ቢሊዮን ዶላር መድረሱን አስታውቋል፡፡የጄይ…
Page 5 of 74