ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(0 votes)
በአፍጋኒስታን ባለፈው የፈረንጆች አመት 2017 በተካሄዱ ብጥብጦች፣ ከ10 ሺህ በላይ በሚሆኑ የአገሪቱ ንጹሃን ዜጎች ላይ የግድያ ወይም የመቁሰል አደጋ መድረሱን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ከትናንት በስቲያ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል፡፡በአፍጋኒስታን በአመቱ 3 ሺህ 438 ንጹሃን ዜጎች መገደላቸውን የጠቆመው ተመድ፤7 ሺህ 15 ያህል…
Rate this item
(0 votes)
የደን ሽፋንን በተፋጠነ የዛፍ ተከላ በማሳደግ፣ የአየር ብክለትን ለመዋጋት ቆርጦ የተነሳው የቻይና መንግስት፤ ከስራ ገበታቸው ተሰናብተው የነበሩ 60 ሺህ ወታደሮችን መልሶ በመቅጠር በችግኝ ተከላ ስራ ላይ ሊያሰማራ ማቀዱን ዘ ኢንዲፔንደንት ዘግቧል፡፡ከዚህ በፊት በመደበኛ ውትድርና ሙያ ላይ ያገለግሉ የነበሩና ከስራ ገበታቸው…
Rate this item
(3 votes)
ስራ ፈትተው ከሚቀለቡ 6 ሺህ ወታደሮች፣ የተወሰኑት በግድ እረፍት ይወጣሉ ፕሬዚዳንቱ ወጪን ለመቀነስ ሲሉ ለሰሞኑ የህብረቱ ስብሰባ፣ የግል አውሮፕላናቸውን ትተው፣ በመደበኛ አውሮፕላን ነበር የመጡትከፍተኛ የፋይናንስ እጥረት የገጠመው የናሚቢያ መንግስት፤ወጪን ለመቆጠብ በሚል ሚኒስትሮችን፣ ምክትል ሚኒስትሮችንና ከፍተኛ የመንግስት ተቋማት ሃላፊዎችን ጨምሮ ሁሉም…
Rate this item
(0 votes)
በየቀኑ 50 ሚሊዮን ሰዓታት ፌስቡክ ላይ ይጠፋሉ ታዋቂው የማህበራዊ ድረ-ገጽ ፌስቡክ፣ ባለፈው የፈረንጆች አመት 2017፣ የመጨረሻው ሩብ አመት፣ ሶስት ወራት ጊዜ ውስጥ የ4.3 ቢሊዮን ዶላር ትርፍ ማግኘቱንና ይህም ካለፈው የሩብ አመት ትርፍ፣ በ61 በመቶ ብልጫ እንዳለው ኩባንያው ባለፈው ረቡዕ ባወጣው…
Rate this item
(1 Vote)
የሳኡዲ አረቢያ መንግስት የፓስፖርት ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት፣ በ140 የተለያዩ ክፍት የስራ ቦታዎች ላይ ሴቶችን ቀጥሮ ለማሰራት ባወጣው ማስታወቂያ፤ ከ107,000 በላይ አመልካቾች መቅረባቸውን ኤንቢሲ ኒውስ ዘግቧል፡፡በአውሮፕላን ማረፊያዎችና በድንበር አካባቢ መስሪያ ቤቶች መስራት ለሚፈልጉ ስራ ፈላጊዎች የወጣው የክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ፤ በድረ ገጽ…
Rate this item
(0 votes)
(ጾታዊ እኩልነት ለመፍጠር) የካናዳ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፣ ከ37 አመታት በላይ በድምቀት ሲዘመር በዘለቀውና “ኦ… ካናዳ” የሚል ርዕስ ባለው የአገሪቱ ብሄራዊ መዝሙር ውስጥ የሚገኙትን ጾታዊ እኩልነትን ያላማከሉ ቃላት ለመቀየር የቀረበለትን ረቂቅ የውሳኔ ሃሳብ ከሰሞኑ አጽድቆታል፡፡በካናዳውያን መካከል ጾታን መሰረት ያደረገ ልዩነት…
Page 6 of 89