ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(0 votes)
 ከእስራኤል መስራች አባቶች አንዱ እንደሆኑ የሚነገርላቸውና አገሪቱን በፕሬዚዳንትነትና በጠቅላይ ሚኒስትርነት ያስተዳደሩት የኖቤል የሰላም ተሸላሚው ሺሞን ፔሬዝ ባደረባቸው ህመም በተወለዱ በ93 አመታቸው ባለፈው ረቡዕ ከዚህ አለም በሞት መለየታቸው ተዘግቧል፡፡ከፍልስጤም ጋር የሰላም ድርድር እንዲደረግ ላበረከቱት አስተዋጽኦ እ.ኤ.አ በ1994 የኖቤል የሰላም ሽልማትን የተቀበሉት…
Rate this item
(0 votes)
ባለፈው የሪዮ ኦሎምፒክ፣ የኬንያን ልኡካን ቡድን በመምራት ወደ ብራዚል ያቀኑት ስቴፈን አራፕ ሶይ፣ ለቡድኑ አባላት የውድድር ቆይታ ከተመደበው ገንዘብ 256 ሺህ ዶላር ዘርፈዋል በሚል ናይሮቢ በሚገኝ ፍርድ ቤት ክስ እንደተመሰረተባቸው አሶሼትድ ፕሬስ ዘገበ፡፡የኦሎምፒክ ቡድን መሪው ወደ ብራዚል በተደረገው ጉዞ ለሚመለከታቸው…
Rate this item
(0 votes)
የጀርመኑ ቮልስዋገን እና የጃፓኑ ቶዮታ እየተቀያየሩ ሲመሩት በዘለቁት የዘንድሮው የአለማችን ታላላቅ የመኪና አምራች ኩባንያዎች ውድድር ከሰሞኑ ቶዮታ መሪነቱን መያዙን ፎርብስ መጽሄት ዘገበ፡፡ቶዮታ በዘንድሮው የፈረንጆች አመት ያለፉት ስምንት ወራት ብቻ 6.69 ሚሊዮን መኪኖችን አምርቶ ለአለም ገበያ በማቅረብ መሪነቱን መያዙን የጠቆመው ዘገባው፣…
Rate this item
(0 votes)
 “ህገ-መንግስቱን በማክበር ለተተኪው ስልጣን የምለቅበት ጊዜ ላይ ነኝ” ላለፉት 12 አመታት ሲሼልስን የመሩት ፕሬዚዳንት ጄምስ ሚሼል ከወራት በፊት የተደረገው የአገሪቱ ህገ መንግስታዊ ማሻሻያ የስልጣን ዘመናቸው ማብቃቱን የሚያረጋግጥ ከመሆኑ ጋር በተያያዘ፣ በሁለት ሳምንታት ጊዜ ውስጥ ስልጣን እንደሚለቁና ለተተኪው እንደሚያስረክቡ ማስታወቃቸውን አጃንስ…
Rate this item
(2 votes)
የቀድሞው የብራዚል ፕሬዚዳንት ሉላ ዳ ሲልቫ ከታዋቂው የአገሪቱ የነዳጅ ኩባንያ ፔትሮባርስ 1.14 ሚሊዮን ዶላር በጉቦ መልክ መቀበላቸው በመረጋገጡ የቀረበባቸው የሙስና ክስ በፍርድ ቤት ተቀባይነት ማግኘቱንና በቅርቡ ፍርድ ቤት ይቀርባሉ መባሉን ቢቢሲ ዘገበ፡፡በ70 አመቱ ዳ ሲልቫ ከነዳጅ ኩባንያው ጋር የተጠቀሰውን ገንዘብ…
Rate this item
(1 Vote)
ነዋሪነቱ በአሜሪካ የሆነ አንድ የቴሌኮም ኢንጂነር ከሰሜን ኮርያ ከፍተኛ የመረጃ ተቋም ባገኘው ድንገተኛ መረጃ፣ በአገሪቱ አገልግሎት እየሰጡ የሚገኙ ድረ-ገጾች 28 ብቻ መሆናቸውን እንዳረጋገጠ ዘ ጋርዲያን ባለፈው ረቡዕ ዘግቧል፡፡በአገሪቱ አገልግሎት በመስጠት ላይ ከሚገኙት ከእነዚህ ድረ-ገጾች አብዛኞቹ የመንግስት መስሪያ ቤቶችና በመንግስት ቁጥጥር…
Page 7 of 63