ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(6 votes)
- አንጌላ መርኬል ለ7 ተከታታይ አመታት 1ኛ ደረጃን ይዘዋል - አምና 2ኛ የነበሩት ሄላሪ ክሊንተን፤ ዘንድሮ 65ኛ ደረጃን ይዘዋል - ግማሽ ያህሉ ሴቶች አሜሪካውያን ናቸው ታዋቂው ፎርብስ መጽሄት፣ የ2017 የአለማችን 100 ኃያላን ሴቶችን ዝርዝር ሰሞኑን ይፋ ያደረገ ሲሆን ላለፉት ስድስት…
Rate this item
(4 votes)
 ከሰሞኑ ሌላ የሚሳኤል ሙከራ ለማድረግ እየተዘጋጀች ነው ተብሏል ሰሜን ከኮርያ በቅርቡ ያደረገቺው ስድስተኛው የኒውክሌር ሙከራ ባስከተለው የመሬት መንቀጥቀጥና የዋሻ መደርመስ አደጋ ሳቢያ ከ200 በላይ የኒውክሌር ጣቢያው ሰራተኞች ለህልፈተ ህይወት መዳረጋቸውን የጃፓኑ የቴሌቪዥን ጣቢያ የአሻይ ዘገበ ሲሆን የሰሜን ኮርያ መንግስት ግን…
Rate this item
(1 Vote)
ከፍተኛ የፋይናንስ ችግር ውስጥ የሚገኘው የሞዛምቢክ መንግስት፣ 2 ሚሊዮን ዶላር የሚደርስ የህዝብ ገንዘብ ወጪ በማድረግ አለማቀፍ ብራንድ የሆኑ 45 እጅግ ዘመናዊ የቅንጦት መኪኖችን ለባለስልጣናት ማመላለሻ ለመግዛት ጫፍ ላይ መድረሱንና ይህም የአገሪቱን ዜጎችና የሲቪል ማህበራትን በከፍተኛ ሁኔታ ማስቆጣቱን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡የአገሪቱ መንግስት…
Rate this item
(2 votes)
 የከተማው ስፋት የኒውዮርክ ሲቲን 33 እጥፍ ያክላል ተብሏል ሳዑዲ አረቢያ 26 ሺህ 500 ስኩዌር ኪሎ ሜትር ስፋት ያለውና ከኒውዮርክ ሲቲ 33 እጥፍ ያህል የቆዳ ስፋት የሚኖረውን ኒኦም የተሰኘ እጅግ ግዙፍ ከተማ፤ በ500 ቢሊዮን. ዶላር ወጪ ልትቆረቁር መዘጋጀቷን ከሰሞኑ ይፋ አድርጋለች፡፡በሰሜን…
Rate this item
(1 Vote)
ከሐምሌ እስከ መስከረም ባሉት ሶስት ወራት፣ የደቡብ ኮርያው የኤሌክትሮኒክስ ኩባንያ ሳምሰንግ በታሪኩ ከፍተኛው የሩብ አመት ትርፍ የሆነውን የ9.8 ቢሊዮን ዶላር ትርፍ ሲያስመዘግብ፣ የማህበራዊ ድረገጹ ፌስቡክ በበኩሉ፤ 4.7 ቢሊዮን ዶላር ማትረፉ በሳምንቱ መጀመሪያ ተዘግቧል፡፡ሳምሰንግ በሩብ አመቱ ያገኘዋል ተብሎ ከተገመተው ትርፍ በእጅጉ…
Rate this item
(1 Vote)
 የኦስካር እጩው ታዋቂ የሆሊውድ ዳይሬክተርና የፊልም ጸሃፊ ጄምስ ቶባክ፣ ጾታዊ ጥቃትና ወሲባዊ ትንኮሳ አድርሶብናል በሚል በይፋ ክሳቸውን የሚያቀርቡ ሴት ተዋንያን ቁጥር 238 መድረሱን ሎሳንጀለስ ታይምስ ዘግቧል፡፡ሃርቬ ዊኒስተን የተባለው ታዋቂ የፊልም ፕሮዱዩሰር፣ “ጾታዊ ትንኮሳና የአስገድዶ መድፈር ጥቃት አድርሶብናል” በማለት ከ40 በላይ…