ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(1 Vote)
የደራሲ ኻሊድ ሆሴኒ “A Thousand Splendid Sun” የተሰኘው ልቦለድ በአያልቅበት አደም “ዶስቲ” በሚል ርዕስ ወደ አማርኛ የተተረጐመ ሲሆን በቅርቡ ለንባብ እንደሚበቃ ተርጓሚው ለአዲስ አድማስ ጠቁሟል፡፡ ኻሊድ ሆሴኒ ይበልጥ የሚታወቀው “The Kite Runner” በተሰኘ የበኩር ሥራው ሲሆን አሁን ወደ አማርኛ የተተረጎመው…
Rate this item
(1 Vote)
የሰዓሊና ገጣሚ ገብረክርስቶስ ደስታ “መንገድ ስጡኝ ሰፊ” የተሰኘ የግጥም መድበል ላይ በነገው ዕለት ከቀኑ 8 ሰዓት ጀምሮ በብሄራዊ ቤተ መፃህፍትና ቤተ መዛግብት ኤጀንሲ አዳራሽ ውይይት እንደሚካሄድበት ሚዩዚክ ሜይዴይ ኢትዮጵያ አስታወቀ፡፡ ለውይይቱ መነሻ ሃሳብ የሚያቀርቡት ገጣሚና ጋዜጠኛ ባንችአየሁ ዓለሙ ሲሆኑ የጥበብ…
Rate this item
(2 votes)
“ወጣትነት የኪነ ጥበብ፣የማነቃቂያና የፈጠራ ማሳያ ዝግጅት; በሚል መሪ ቃል በዛሬው ዕለት ከቀኑ 10፡30 ጀምሮ በአክሱም ሆቴል የሥነ ፅሁፍ ዝግጅት ይቀርባል። በፕሮግራሙ ላይ ግጥሞችና ወጎች እንዲሁም በወጣቶች የተዘጋጁ ወጣቱን የሚያነቃቁ ስራዎች እንደሚቀርቡ ታውቋል፡፡ ፕሮግራሙ የተዘጋጀው ለመጀመሪያ ጊዜ ሲሆን በዋናነትም ወጣቱን ለማስተማርና…
Rate this item
(4 votes)
በአክመል ሺፋ የተፃፉ ግጥሞች የተሰባሰቡበት “ዝምታሽ አስፈራኝ” የተሰኘ የግጥም መድበል እየተሸጠ ነው፡፡ መምህር አይቸህ ሰይድ በመጽሐፉ ጀርባ ላይ ባሳፈረው አስተያየት፤ “አክመል የሰራቸው የግጥም ሥራዎች አብዛኞቹ አጫጭር ቢሆኑም መልዕክታቸው ሰፋ ያለና ጥልቅ ስሜትን የሚገዙ ሆነው አግኝቻቸዋለሁ” ብሏል፡፡ በ110 ገፆች የተመጠነው መድበሉ፤…
Rate this item
(3 votes)
 በዳንኤል ንጉሴና ዮሐንስ ሙሉጌታ ተፅፎ፣ በመልካሙ ማሞ ዳይሬክት የተደረገው “የነገርኩሽ ዕለት” ፊልም በነገው ዕለት ከቀኑ 10 ሰዓት ጀምሮ በሀገር ፍቅር ትያትር ቤት ይመረቃል፡፡ የፊልሙ ታሪክ፤ አባት ለልጁ የሚከፍለው መስዋዕትነት የሚታይበትና ጊዜያዊ ችግርን ለማለፍ ተብሎ የተዘየደው መላ ኋላ እውነቱ ሲታወቅ የሚያስከትለውን…
Rate this item
(1 Vote)
 በሩሲያ ህፃናት ከፍተኛ ተወዳጅነትን ያተረፉት “ዶ/ር አይቦሊት” እና “ቫክሳ ክሊያክሳ” የተሰኙ የህፃናት መፃህፍት ወደ አማርኛ ተተርጉመው በትላንትናው ዕለት ምሽት በሩሲያ የሳይንስና ባህል ማዕከል የተመረቁ ሲሆን በኢትዮጵያ ለሚገኙ ህፃናት እንዲደርሱ በየት/ቤቱ በስጦታ እንደሚበረከቱ ታውቋል፡፡ መፃህፍቱን ወደ አማርኛ የተረጎሙት በሞስኮ ከፍተኛ የትምህርት…