ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Saturday, 20 June 2015 11:44

“77” መፅሐፍ ለገበያ ቀረበ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
በደራሲ ተወልደ ሲሳይ የተፃፈው “77” የተሰኘው በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ ልብወለድ መፅሃፍ ሰሞኑን ለገበያ ቀረበ፡፡ መፅሃፉ መቼቱን በ1977 በኢትዮጵያ በተከሰተውና በመቶ ሺ የሚቆጠሩ ዜጎችን በፈጀው ድርቅና ረሃብ ላይ ያደረገ ነው ተብሏል፡፡ ደራሲው የመፅሃፉን መታሰቢያነት በ1977 ድርቅና መከራ ምክንያት ህይወታቸው ላለፈ፣…
Rate this item
(5 votes)
በፊልም ጥበብ ባለሙያው ሰለሞን በቀለ ወያ የተዘጋጀው “የፊልም ዝግጅት ቴክኒክና ጥበብ” 1ኛ መፅሃፍ በትላንትናው ዕለት በጀርመን ባህል ተቋም (ገተ ኢንስቲቲዩት) ተመርቋል፡፡ መፅሃፉ በፊልም አሰራር፣ ቴክኒካዊ ጥበብና በፊልም አዘገጃጀት ዙሪያ የቀረበ ትምህርታዊ መፅሃፍ ሲሆን ደራሲው በዘርፉ የካበተ የማስተማር ልምድ ያላቸው መሆኑ…
Rate this item
(1 Vote)
 በደራሲ እያዩ ደባስ የተፃፈው “ሁለት ገፅ” የተሰኘ ረዥም ልቦለድ መፅሃፍ ሰሞኑን ለንባብ በቃ፡፡ ደራሲው በመግቢያው ላይ ባሰፈረው መልዕክት፤ “ተረጋጉ፤ አትረበሹ፤ አትጨነቁ፡፡ ስለማንም ቢሆን ክፉ አታስቡ፡፡ መልካምነት ከጉያችሁ ስር ያለ ቅርባችሁ ነው፡፡ በእናንተ ውስጥ ትልቅ ኃይልና መሰጠት አለ፡፡ ያንን ፈልጉ፡፡ ሰዎችን…
Rate this item
(1 Vote)
“ግጥም ሙዚቃና ስዕል፤ ልዩነትና ተዛምዶ” በሚል ርዕስ በነገው ዕለት በብሔራዊ ቤተ መፅሐፍትና ቤተ መዛግብት ኤጀንሲ አዳራሽ ከቀኑ 8 ሰዓት ተኩል ጀምሮ ውይይት እንደሚካሄድ ሚዩዚክ ሜይዴይ ኢትዮጵያ አስታወቀ፡፡ ለውይይት መነሻ ሃሳብ የሚያቀርበው ገጣሚ ኤፍሬም ስዩም ሲሆን በዝግጅቱ ላይ ገጣሚያን፣ ደራሲያን የሙዚቃ…
Rate this item
(0 votes)
የሰዓሊ ግዛቸው ከበደ 20 የሚደርሱ የስዕል ሥራዎች ለዕይታ የሚቀርቡበት ኤግዚቢሽን በትላንትናው ዕለት ምሽት ከገርጂ መብራት ኃይል ወደ ሳሊተ ምህረት በሚወስደው መንገድ፣ ከሮቤራ ካፌ ጀርባ፣ በማላንጋ የስዕል ጋለሪ ተከፈተ፡፡ ኤግዚቢሽኑ ለተመልካች ክፍት የሚሆነው ዘወትር ቅዳሜና እሁድ፣ ለአራት ተከታታይ ሳምንታት ነው ተብሏል፡፡…
Rate this item
(0 votes)
 የዶ/ር ሙሉዓለም ተገኘወርቅ የግጥም ሥራዎች በሙዚቃ ተቀናብረው የቀረቡበት “የአመጻ ገጾች” የተሰኘ የግጥም ሲዲ የፊታችን አርብ በዋቢሸበሌ ሆቴል ትልቁ አዳራሽ ከምሽቱ 11፡30 ጀምሮ እንደሚመረቅ ተገለጸ፡፡ዶ/ር ሙሉዓለም ተገኘወርቅ የህክምና ባለሙያ ሲሆኑ ከአ.አ ዩኒቨርሲቲ በቲያትር ጥበባት ት/ቤት በ Visual and Performing Art በእጅግ…