ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
በኢትዮጵያ ደራሲያን ማህበር እና በባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ትብብር የመፅሀፍ አውደርዕይ መዘጋጀቱን የደራሲያን ማህበር ስራ አስኪያጅ አቶ ገ/ክርስቶስ ሃ/ሥላሴ አስታወቁ፡፡ አውደርዕዩ ከመጋቢት 15 እስከ 21/2006 ዓ.ም የሚቆይ ሲሆን ከዳግማዊ ምኒሊክ ት/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው ቦታ ላይ እንደሚካሄድም ተገልጿል፡፡ በአውደ ርዕዩ ላይ…
Rate this item
(3 votes)
በደራሲ ለማ ደገፋ የተፃፉት “ከመሩ አይቀር”፣ “ካደጉ አይቀር”፣ “ጂሩፍ ጂሬኛ” እና “የህይወት ውቅር” መፃሕፍት ዛሬ ረፋድ ላይ በኢሊሊ ኢንተርናሽናል ሆቴል እንደሚመረቁ የኢትዮጵያ ደራሲያን ማህበር አስታወቀ፡፡ “ካደጉ አይቀር” የተሰኘው ባለ 220 ገፅ መጽሐፍ የሰውን አዕምሮ በማልማት የሚገኝ ትሩፋት ላይ የሚያተኩር ሲሆን…
Rate this item
(0 votes)
በደራሲ ገስጥ ተጫኔ እና በቀድሞው የኢትዮጵያ ምድር ጦር ሰራዊት ወታደሮችና ሲቪል ማህበራት ትብብር የተዘጋጀው “የቀድሞው ጦር” የተሰኘ የታሪክ መፅሐፍ ዛሬ ይመረቃል፡፡ የመጽሀፍ ምርቃቱ ዛሬ ጠዋት በዮርዳኖስ ሆቴል የሚከናወን ሲሆን 747 ገፆች እንዳሉትና በ250 ብር ለገበያ እንደቀረበ ደራሲ ገስጥ ተጫኔ ተናግረዋል፡፡…
Rate this item
(8 votes)
“የሎሚ ሽታ” ፊልም ፕሮዱዩሰር የሆነው ማቭሪክ ፕሮሞሽን፤ ከኢትዮጵያ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት ጋር በመሆን በኢቴቪ 3 “ማቭሪክ ፊልሞች የኢትዮጵያ” የተሰኘ የአማርኛ ፊልሞች ብቻ የሚታዩበት ፕሮግራም ጀመረ፡፡ “ፊደል አዳኝ” በሚለው ፊልም ባለፈው ሳምንት ቅዳሜ የጀመረው ፕሮግራሙ፤ በየሳምንቱ ቅዳሜ ከ4፡30 እስከ 6፡30 የሚተላለፍ…
Rate this item
(3 votes)
በሸንቁጥ አየለ የተጻፈው “ህቡዕ ጣት” የተሰኘ ልቦለድ መፅሀፍ ለንባብ በቃ፡፡ ሃሳቡን በማብላላት እና የወቅቱን ሁኔታ ለማገናዘብ ረዘም ያለ ጊዜ የወሰደው መፅሀፉ፤ 206 ገፆች ያሉት ሲሆን በአህጉራዊና አገራዊ ጉዳይ ላይ የሚያጠነጥን እንደሆነና በተለይም የኢትዮጵያን ውስጣዊ ልዩነት በዙሪያዋ ያሉ ጠላቶቿ እንደ መሳሪያ…
Rate this item
(1 Vote)
ሚዩዚክ ሜይ ደይ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬስ ባሳተመው “የኮሌጅ ቀን ግጥሞች” መጽሓፍ ላይ ነገ ከቀኑ 8 ሰዓት ውይይት ሊያደርግበት መሆኑን አስታወቀ፡፡ ሬድዮ ፋና አካባቢ በሚገኘው ብሔራዊ ቤተ መፃሕፍት የሚካሄደውን የሦሥት ሰዓታት ሥነጽሑፋዊ ውይይት የመኘሻ ሃሳብ በማቅረብ የሚመሩት የሥነጽሑፍ ባለሙያው አቶ…