ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የኢትዮጵያ ኦዲቪዥዋል አሳታሚዎች ማህበር፤ የቅጂና ተዛማጅ መብቶች የጣሱ ሁለት ግለሰቦች በፍርድ ቤት መቀጣታቸውን ገለፀ፡፡ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ፣ 15 ሕገወጥ ቅጂዎች የተገኙባቸው አቶ ጴጥሮስ ተፈራ እና 41 ቅጂዎች የተገኘባቸው አቶ ዳንኤል ወንድወሠን በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 10ኛ ወንጀል ችሎት…
Read 1856 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
“እስከ መቼ” የፎቶግራፍ ኤግዚቢሽን ተከፈተ “ሼፉ” የተሰኘው የፍቅር ኮሜዲ ፊልም ባለፈው ሰኞ በብሔራዊ ቲያትር ተመረቀ፡፡ በካም ግሎባል ፒክቸርስ የተሰራው 1፡40 የሚፈጀው ፊልም አንድ ዝነኛና ሃብታም ሼፍ በአጋጣሚ ከተዋወቃት የጨርቆስ ልጅ ጋር የሚያሳልፈውን የፍቅር ታሪክ ያሳያል፡፡ በዚህ ፊልም ላይ አርቲስት ተስፋዬ…
Read 2648 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በዲያቆን ጌትነት ፍቅሩ የተፃፈውና “ምስክርነት” የተሰኘው መንፈሳዊ መፅሃፍ ገበያ ላይ ዋለ ይህ መፅሃፍ አንዲስ ሴት ላይ ተደርጐባት የነበረ መተት በቅዱስ ኡራኤል ቤተክርስቲያን በግቢው አፈር እንደተፈወሰች የሚገልፅ በእውነተኛ ታሪክ ላይ ያተኮረ ነው፡፡ መፅሃፉ 62 ገፅ ሲኖረው በ18 ብር የሚሸጥ ሲሆን በደብረ…
Read 3500 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ታዋቂው የፊልም ባለሙያ ማርክ ዎልበርግ ቢሮ ከፍቶ የመስራት ፍላጎት እንደሌለው ተናገረ፡፡ ባለፈው ሳምንት ለእይታ የበቃው ‹ኮንትራባንድ› የተባለው ፊልሙ በሰሜን አሜሪካ ብቻ 24 ሚሊዮን ዶላር በማስገባት በቦክስ ኦፊስ ሳምንታዊ የገቢ ደረጃ አንደኛ ሲሆን፤ ፊልሙ በ25 ሚሊዮን ዶላር በጀት የተሰራ እንደሆነ ለማወቅ…
Read 2392 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ከዘንድሮው ኦስካር በፊት ከፍተኛ ግምት የሚሰጠው የጎልደን ግሎብ የሽልማት ስነስርዓት ባለፈው ሳምንት ለ69ኛ ጊዜ ሲካሄድ ለኦስካር አሸናፊነት የሚበቁ ፊልሞችን ፍንጭ እንደሰጠ ዘገባዎች አመለከቱ፡፡ “ዘ አርቲስት” ሶስት እንዲሁም “ዘ ዲሴንዳንት” ሁለት ሽልማቶችን በማግኘት ምሽቱን ደምቀውበታል፡፡ የሽልማት ስነስርዓቱ ባለፈው የፈረንጆች ዓመት ከተካሄዱት…
Read 2784 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
“ዘ አርቲስት› የተሰኘው ድምፅ አልባ ፊልም 3 የጎልደን ግሎብ ሽልማቶች ከወሰደ በኋላ በኦስካር የ”ዓመቱ ምርጥ ፊልም” ሽልማት ዋና ተቀናቃኝ ሆነ፡፡ ባለፈው እሁድ በቤቨርሊው ሂልተን ሆቴል በተካሄደው የዘንድሮው የጎልደን ግሎብ ስነስርዓት ላይ “ዘ አርቲስት” ከፍተኛ አድናቆት ያገኘ የዓመቱ ፊልም እንደሆነ ተጠቁሟል፡፡…
Read 1695 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና